September 03, 2023
ሀገረ ስብከቱ የ2015 በጀት ዓመት አፈጻጸም ጠቅላላ ጉባኤውን አጠናቀቀ
ዜና ሀገረ ስብከት: የስዊድን፣ስካንዲናቪያን እና ግሪክ ሀገሮች ሀገረ ስብከት ፣ ከነሐሴ 26-27/2015 ዓ.ም በስዊድን ስቶክሆልም ሲያካሂድ የነበረውን የሀገረ ስብከቱን የ2015 በጀት ዓመት አፈጻጸም ጠቅላላ ጉባኤውን አጠናቀቀ። በብፁዕ አቡነ ኤልያስ የሚመራው የስዊድን፣ስካንዲናቪያን እና ግሪክ ሀገሮች ሀገረ...