ዜና

November 2017
Posted at: 23 Nov 2017
የቅዱስ ሚካኤል ክብረ በዓል በድምቀት ተከበረ

በኢትዮጵያ እና በኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ በየዓመቱ ሕዳር 12 ቀን የሚከበረው የቅዱስ ሚካኤል ክብረ በዓል ከትላንት በስትያ ከሄልሲንኪ ከተማ ተጉዘው በቦታው በተገኙ ኢትዮጵያውናን እና ኤርትራውናን ሕዳር 9 ቀን 2010 ዓ.ም በፊላንድ በድምቀት  ተክብሯል።...

September 2017
Posted at: 29 Sep 2017
የመስቀል ደመራ በዓል ለሁለተኛ ጊዜ በሄልሲንኪ ተከበረ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በፊንላንድ ሄልሲንኪደብረ አሚን አቡነተክለሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን በሄልሲንኪ ከተማ ቅዱስ ዮሐንስ ቤተክርስቲያን አደባባይ የመስቀል ደመራ በዓል ለሁለተኛ ጊዜ ተከበረ። ከባለፈው ዓመት በተለየ መልኩ የደመራ አዘጋጅ ኮሚቴ ተመርጦ ከፍተኛ ዝግጅት ተደርጎ መስከረም...

Posted at: 05 Sep 2017
የጻድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት ዓመታዊ የእረፍት  ክብረ በዓል  በታላቅ ድምቀት ተከበረ ።  

ከነሐሴ 24 ቀን እስከ 28 ፥ 2009 ዓ.ም.  ድረስ በታላቅና በልዩ ድምቀት በፊንላንድ ሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ሲከበር በሰነበተው በዚህ ዓመታዊ ክብረ በዓል ላይ ግብዣ የተደረገላቸው በአውሮፓ ከሚገኙ የአብያተ ክርስቲያናት አስተዳዳሪዎች መካከል...

June 2017
Posted at: 20 Jun 2017
የቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊው በዓል በቱርኩ -ፊላንድ በድምቀት ተከበረ!

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ዘንድ  በየዓመቱ ሰኔ 12 ቀን  የሚከበረው   ዓመታዊው የቅዱስ ሚካኤል ክብረ  በዓል በቱርኩ- ፊላንድ  ሰኔ 10/2009 ዓ .ም በደመቀ ሁኔታ  ተከበረ። በዘንድሮ ዓመት  ከሌላው ጊዜ በተለየ መልኩ በርካታ ምእመናን ወደ ቱርኩ ተጉዘው...

Posted at: 13 Jun 2017
የተመራቂ ተማሪዎች ልዩ መርሃግብር ተካሄደ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሰሜን ምዕራብ አውሮጳ ሀገረ ስብከት በፊንላንድ የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ሰኔ ፬ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም (June 11, 2017) ዓ.ም በቀለም ትምህርታቸው ከተለያዩ የትምህርት ተቋማት ለተመረቁ ተማሪዎች...

May 2017
Posted at: 13 May 2017
የትንሣኤና የእመቤታችን የድንግል ማርያም የልደት በዓል ልዩ መርሐ ግብር በደማቅ ሁኔታ ተካሄደ።

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሰሜን ምዕራብ አውሮጳ ሀገረ ስብከት በፊንላንድ ሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን በደብሩ ሰንበት ትምህርት ቤት  የሕፃናትና አዳጊዎች  ንዑስ ክፍል የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን የትንሣኤ በዓልና የእናታችን የቅድስት ድንግል...

April 2017
Posted at: 13 Apr 2017
የሆሣዕና በዓል በደማቅ ሁኔታ ተከበረ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በፊንላንድ ሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ሚያዚያ 1 ቀን 2009 ዓ.ም. የሆሣዕና በዓል በደማቅ ሁኔታ ተከበረ። በዕለቱም በየዓመቱ እንደሚከናወነው ሁሉ ቅዳሴ ሥርዓቱ በተለየ ሁኔታ በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ቀኖና...

Posted at: 13 Apr 2017
በሶፊያ ባህል ማዕከል ልዩ ዐውደ ጥናት ተካሄደ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በፊንላንድ ሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን እና በፊንላንድ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የሶፊያ ባህል ማዕከል ትብብር ቅዳሜ መጋቢት 30 ቀን 2009 ዓ.ም. በሶፊያ የባህል ማዕከል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን...

February 2017
Posted at: 09 Feb 2017
የሰሜን ምዕራብ አውሮፓ ሀገረ ስብከት ሁለት የወረዳ ቤተ ክህነት ጽሕፈት ቤቶችን አዋቀረ።

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰሜን ምዕራብ አውሮፓ ሀገረ ስብከት የወረዳ ቤተክህነት ጽሕፈት ቤቶችን አዋቀረ። ሀገረ ስብከቱ የመላው አውሮፓ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብፁዕ አቡነ ሙሴ መቀመጫ በሆነችው በጀርመን ሀገረ በምትገኘው...

September 2016
Posted at: 29 Sep 2016
የመስቀል ደመራ በዓል ለመጀመሪያ ጊዜ በድምቀት ተከበረ

በፊንላንድ ሄልሲንኪ ከተማ ቅዱስ ዮሐንስ ቤተክርስቲያን አደባባይ. /ሜዳ / ላይ በተካሄደው የደመራ ሥነ ሥርዓት፣ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ መጋቤ ብሉይ ቀሲስ ለማ በሱፈቃድ፣ የሄልሲንኪ ከተማ ምክትል ከንቲባ ሪትቫ ቪልያነን...

September 2016
Page 1 of 3123
error: Alert: Content is protected !!