በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
እንኳን ወደ ቤተ ክርስቲያናችን ድረ ገጽ በሰላም መጡ።
የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲንያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት፣ አምልኮት፣ ሥርአት እና ትውፊት በመከተል ቤተ ክርስቲያናችን የምታቀርበውን መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የሚያሳውቅ ድረ ገጽ ሲሆን ወደ እግዚያብሔር ቤት መጥታችሁ የአገልግሎቱ ተካፋይ እንድትሆኑ መንፈሳዊ ጥሪ ቤተ ክርስቲያን ታደርጋለች።