03
Sep 2023

ዜና ሀገረ ስብከት: የስዊድን፣ስካንዲናቪያን እና ግሪክ ሀገሮች ሀገረ ስብከት ፣ ከነሐሴ 26-27/2015 ዓ.ም በስዊድን ስቶክሆልም ሲያካሂድ የነበረውን የሀገረ ስብከቱን የ2015 በጀት ዓመት አፈጻጸም ጠቅላላ ጉባኤውን አጠናቀቀ። በብፁዕ አቡነ ኤልያስ የሚመራው የስዊድን፣ስካንዲናቪያን እና ግሪክ ሀገሮች ሀገረ ስብከት በጉባኤው ላይ የ2015 ዓ.ም የበጀት ዓም የሥራ አፈጻጸም የገመገመ ሲሆን ያጋጠሙ ችግሮችን በማንሳት ውይይት አድርጓል ።በማያያዝም ለሚቀጥሉት አምስት ዓመታት የሚያገለግል ስልታዊ ዕቅድ ቀርቦ ውይይት የተደረገበት ሲሆን ቀደም ብሎ በአገልግሎት ላይ ያለውን የሀገረ ስብከቱን መተዳደሪያ ደንብ ማሻሻያ ረቂቅ ሕግም ለጉባኤው ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል ። በመጨረሻም ጉባኤው በወቅታዊ የቤተ ክርስቲያናችን ፈተናዎች እና በሀገራችን ኢትዮጵያ እስካሁን ሊቆም ያልቻለው የእርስ......
Read More