የዐቢይ ጾም ፩ኛ እሑድ ዘወረደ

የዐቢይ ጾም ፩ኛ እሑድ ዘወረደ
የዐቢይ ጾም ፩ኛ ሳምንት ዘወረደ ይባላል::
ዘወረደ ማለት አምላክ ሰው ሆነ፤ ሰው አምላክ ሆነ ማለት ነው። ይህም ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እኛን ለማዳንና ፍቅሩን ሊገልጽልን ከሰማያት መውረዱን ከድንግል ማርያም የእኛን ሥጋ መዋሐዱን የሚያዘክር፤ ከሰማየ ሰማያት ወርዶ ከቅድስት ድንግል ማርያም መወለዱን የሚያመላክት፣ የሚታወስበት፣ የሚነገርበት የዐቢይ ጾም አንደኛው ሳምንት ነው፡፡

የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ሰንበት ትቤት የሥነ ጽሁፍ ንዑስ ክፍል የተዘጋጀ
Share

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *