in ጸሎት
ዐቢይ ጾም ስድስተኛ ሳምንት ገብር ኄር
የዐቢይ ጾም ስድስተኛ ሳምንት ገብር ኄር የተሰየመው በቅዱስ ያሬድ ነው፡፡ በዚህ ሳምንት ለሰው ሁሉ የማገልገያ ጸጋ መሰጠቱን፣ ሰጪው እግዚአብሔር አምላክ መሆኑን፣ ቅን አገልጋዮች ስለሚቀበሉት ዋጋ ፣ ሰነፍ አገልጋዮች ስለሚጠብቃቸው ፍርድ ይሰበካል፡፡ የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ...
in ጸሎት

ዐቢይ ጾም ሦስተኛ ሳምንት ምኲራብ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያና የዐብይ ጾም ሶስተኛ ሣምንት ምኩራብ በማለት ይጠራል። የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ሰንበት ትቤት የሥነ ጽሁፍ ንዑስ ክፍል የተዘጋጀ
in ጸሎት
ዐቢይ ጾም አምስተኛ ሳምንት ደብረ ዘይት
የዐቢይ ጾም አምስተኛ ሳምንት ሰንበት «ደብረ ዘይት» ተብሎ ይጠራል፡፡ ደብረ ዘይት ከኢየሩሳሌም በስተ ምሥራቅ የሚገኝ ተራራ ነው፡፡ ተራራው በዚህ ስም የሚጠራው ለዘይት የሚሆን የወይራ ተክል በብዛት ስለሚበቅልበት ነው፡፡ ጌታችን ቀን ሲያስተምር ውሎ በደብረ ዘይት ያድር...
in ጸሎት
ዐቢይ ጾም አራተኛ ሳምንት መጻጉዕ
ዐቢይ ጾም አራተኛ ሳምንት (መጻጉዕ) ይህ ሳምንት የዐቢይ ጾም አራተኛ ሳምንት እሁድ ነው። ስሙም መጻጉዕ ይባላል። በዚህ እለት ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ድውያንን ፈውሷል፥ ጎባጣዎችን አቅንቷል፣ እውራንን አብርቷል፣ አንካሶችንም አድኗል ለምፃሞችንም በመለኮታዊ ሃይሉ አንጽቷል። ቤተ...
in ጸሎት

የዐቢይ ጾም ሁለተኛ ሳምንት ቅድስት
ቅድስት ( የዐቢይ ጾም ሁለተኛ ሳምንት ) “ቅድስት” ማለት የተቀደሰች የተለየች ማለት ነው፡፡ ምስጢራዊ መልእክቱ ግን የምስጢረ አድኅኖት ታላላቅ ሥራውን ለመጀመር መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶሰ በገዳመ ቆሮንቶስ ገብቶ ከቆመ ሳያርፍ፣ ከዘረጋ ሳያጥፍ የጾማት የአርብዓው ቀንና ሌሊት...
in ጸሎት

የዐቢይ ጾም ፩ኛ እሑድ ዘወረደ
የዐቢይ ጾም ፩ኛ ሳምንት ዘወረደ ይባላል:: ዘወረደ ማለት አምላክ ሰው ሆነ፤ ሰው አምላክ ሆነ ማለት ነው። ይህም ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እኛን ለማዳንና ፍቅሩን ሊገልጽልን ከሰማያት መውረዱን ከድንግል ማርያም የእኛን ሥጋ መዋሐዱን የሚያዘክር፤ ከሰማየ ሰማያት...
in ትምህርተ ሃይማኖት, ጸሎት

in ጸሎት
አቡነ ዘበሰማያት
አባታችን ሆይ (ግዕዝ፦ አቡነ ዘበሰማያት) ወይም የጌታ ጸሎት በማቴዎስ ወንጌል 6 እና በሉቃስ ወንጌል 11 ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ ያስተማረው ጸሎት ነው። በግዕዝ አቡነ ዘበሰማያት ይትቀደስ ስምከ ትምጻእ መንግሥትከ ወይኩን ፈቃድከ በከመ በሰማይ ከማሁ በምድር ሲሳየነ...