Blog

Share Ideas to Spread it



04
Oct 2023

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን  ለማኅሌት አገልግሎት ከምትጠቀምባቸው መጻሕፍት መካከል አንዱ የሆነው የማኅሌተ ጽጌ መጽሐፍ ወደ ፊንላንድኛ ቋንቋ ተተርጎመ። ይህንን የአባ ጽጌ ድንግል ድርሰት የሆነው መጽሐፍ የተረጎሙት የፊንላንድ ሀገር ዜጋ  የሆኑት እና ከሃምሳ ዓመታት በፊት በኢትዮጵያ ለአምስት ዓመታት ቆይታ ያደረጉት አቶ ኒሎ ሆንካነን ናቸው። ተርጓሚው መጽሐፉ ወደ ፊንላንድኛ ለመተርጎም ከ10 ዓመት በላይ ሲያጠኑ እንደቆዩና ዋና ምንጭ አድርገው የተጠቀሙት ደግሞ በ1919 ዓ.ም. በዶ/ር አዶልፍ ግሮህማን የተተረጎመውን የጀርመንኛ ቅጅ እንደሆነ ገልጸዋል። አቶ ኒሎ ማኅሌተ ጽጌን ለምን ለመተርጎም እንዳነሳሳቸው ሲጠየቁ፤ «ማኅሌተ ጽጌ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ካሏት የመዝሙር መጻሕፍት ውስጥ በትንሽ ጥራዝ መጽሐፍ ሆኖ......

Read More


ሀገረ ስብከቱ የ2015 በጀት ዓመት  አፈጻጸም ጠቅላላ ጉባኤውን  አጠናቀቀ

ሀገረ ስብከቱ የ2015 በጀት ዓመት  አፈጻጸም ጠቅላላ ጉባኤውን  አጠናቀቀ

ዜና ሀገረ ስብከት: የስዊድን፣ስካንዲናቪያን እና ግሪክ ሀገሮች  ሀገረ ስብከት ፣ ከነሐሴ 26-27/2015 ዓ.ም በስዊድን ስቶክሆልም ሲያካሂድ የነበረውን የሀገረ ስብከቱን የ2015 በጀት ዓመት  አፈጻጸም ጠቅላላ ጉባኤውን  አጠናቀቀ። በብፁዕ አቡነ ኤልያስ የሚመራው የስዊድን፣ስካንዲናቪያን እና ግሪክ ሀገሮች...


Read More

በፊንላንድ ሀገር የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለ ሃይማኖት አዲስ ሕንጻ ቤተክርስቲያን ቡራኬ ተከናወነ !

ነሐሴ 24 ቀን 2015 +++ ብፁዕ አቡነ ኤልያስ የስዊድን፣ ስካንድንቪያን እና ግሪክ ሀገሮች ሊቀ ጳጳስ በሀገረ ፊንላንድ ዋና ከተማ የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን ነሐሴ 18 ቀን 2015 ዓ.ም ባርከዋል። የሄልሊንኪ...


Read More

በፊንላንድ ዩቫስኲላ ከተማ የቅዱስ ዑራኤል ጽዋዕ ማኅበር ተመሠረተ።

በፊንላንድ ዩቫስኲላ ከተማ የቅዱስ ዑራኤል ጽዋዕ ማኅበር ተመሠረተ። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በፊንላንድ ሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት አጥቢያ ቤተ ክርስቲያን እየተገለገሉ የሚገኙ በዩቫስኲላ ከተማ የሚኖሩ ምእመናን መጋቢት ፪/፳፻፲፭ ዓ.ም በቅዱስ ዑራኤል ስም...


Read More

በፊንላንድ ሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ጽጌ ሃይማኖት ስንበት ት/ቤት ለተተኪ መዘምራን ሥልጠና ተሰጠ

ጥር 23 ቀን 2015 ዓ.ም፥ በስዊድን፣ ስካንዲናቪያንና የግሪክ ሀገሮች ሀገረ ስብከት በፊንላንድ ሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ለጽጌ ሃይማኖት ስንበት ትምህርት ቤት ተተኪ መዘምራን ‹‹ ብላቴናነትን የመቀደስ ጥበብ በቤተ ክርስቲያን ›› በሚል...


Read More

በፊንላንድ ሂልስንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ወቅታዊ የቤተ ክርስቲያናችንን ፈተና ታሳቢ ያደረገ ሥልጠና ተሰጠ

ጥር 16 ቀን 2015 ዓ.ም፥ በስዊድን፣ ስካንዲናቪያንና የግሪክ ሀገሮች ሀገረ ስብከት በፊንላንድ ሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ፥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያናችን የገጠማትን ውቅታዊ ፈተና ታሳቢ ያደረገ ሥልጣን ተካሂዷል። በሥልጠናው መርሐ...


Read More

Social Icons

Calendar

April 2024
M T W T F S S
1234567
891011121314
15161718192021
22232425262728
2930  

instagram

    flickr

    instagram