Sermons by በዲያቆን ኅብረት የሺጥላ


ቅዳሴ እና መጽሐፍ ቅዱስ

ቤተ ክርስቲያናችን ሥጋ ወደሙን የምታከብርበት የተለየ ሥርዓተ ጸሎት አላት፡፡ ይህ ልዩ የምስጋና ጸሎት ‹‹ጸሎተ ቅዳሴ›› ይባላል፡፡ ያለ ጸሎተ ቅዳሴ ሥጋ ወደሙ አይዘጋጀም (አይፈተትም)፡፡ ያለ ሥጋ ወደሙም ቅዳሴ አይቀደስም፡፡ በቤተ ክርስቲያን የታወቁና እስከአሁንም በአገልግሎት ላይ ያሉ...