in ትምህርተ ሃይማኖት, ጸሎት
5706
in ትምህርተ ሃይማኖት
3535
ጸሎት ክፍል 2
Speaker: በመ/ር ምሥጢረ ሥላሴ ማናየ | March 22, 2016
“አንትሙሰ ሶበት ጸልዩ ስመ ዝበሉ፡፡” ማቴ.6፥ እናንተስ በምትጸልዩበት ጊዜ እንዲህ በላችሁ ጸልዩ “አባታችን ሆይ በሰማያት የምትኖር ስምህ ይቀደስ መንግሥትህ ትምጣ ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነ እንዲሁ በምድር ይሁን…. በዚህ የጸሎት ክፍል ክብር ምስጋና ይግባውና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ...
in ትምህርተ ሃይማኖት
3839
ጸሎት ክፍል 1
Speaker: በመ/ር ምሥጢረ ሥላሴ ማናየ | March 22, 2016
ጸሎት ጸለየ፡- ለመነ፣ ጠየቀ አማለደ፣ ማለደ ካለው የግዕዝ ቃል የወጣ ቃል ነው፡፡ ጸሎት ማለት ጠቅለል አድርገን ስንመለከተው ከእግዚአብሔር ጋር መነጋገር እግዚአብሔርን ማመስገን መለመን፣ መጠየቅ፣ መማለድ፣ መማፀን ነው፡፡ “ጸሎት ብሂል ተናግሮ ምስለ እግዚአብሔር፡፡” አባታችን አዳምም ከመላእክት...
in ትምህርተ ሃይማኖት
3688
ቅዳሴ እና መጽሐፍ ቅዱስ
Speaker: በዲያቆን ኅብረት የሺጥላ | March 22, 2016
ቤተ ክርስቲያናችን ሥጋ ወደሙን የምታከብርበት የተለየ ሥርዓተ ጸሎት አላት፡፡ ይህ ልዩ የምስጋና ጸሎት ‹‹ጸሎተ ቅዳሴ›› ይባላል፡፡ ያለ ጸሎተ ቅዳሴ ሥጋ ወደሙ አይዘጋጀም (አይፈተትም)፡፡ ያለ ሥጋ ወደሙም ቅዳሴ አይቀደስም፡፡ በቤተ ክርስቲያን የታወቁና እስከአሁንም በአገልግሎት ላይ ያሉ...