የዘወትር እሑድ ጉባዔ

Pasila Opastinsilta 6A, Helsinki, Finland

+++ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ውድ ምዕመናን እና ምዕመናት:- የዘወትር እሑድ ጉባዔያችን በዚህ ሳምንት የሚቀጥል መሆኑን እናሳውቃለን። በተጨማሪ መደበኛ የልጆች መርሐ ግብር መኖሩን እናሳውቃለን። ማሳሰቢያ፡ ወርሃዊ የአባልነት ክፍያ ወይም የአስራት ሂሳብ ለመላክ ከዚህ በታች ባለው አድራሻ መጠቀም የምትችሉ መሆኑን በትህትና እንገልጻለን። Sampo Bank To account: FI83 8000 9710 2023 12 Beneficiary: Etiopian ortodoks ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን! In the name of the Father and of the Son and of the Holy Spirit one God! Amen. Dear brothers and sisters in Christ:- We would like to inform you that our weekly Sunday program will continue this week also. Note: - To pay the monthly membership payment, please use the account below or you can pay to treasury of our church in cash. Sampo Bank Account: FI83 8000 9710 2023 12 Beneficiary: Etiopian ortodoks May the blessing of the Lord be with us all! + + +

ዕለተ ሆሣዕና ( Palm Sunday)

Kotikirkko Liisankatu 29 A 4th floor, Helsinki, Finland

††† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። "ሆሣዕና በአርያም እያሉ ይጮኹ ነበር ።" ማቴ 21፥9 የተከበራችሁ ምእመናንና ምእመናት! እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የፊታችን እሁድ የዕለተ ሆሣዕና በዓል አስመልክቶ የቅዳሴ እና ልዩ መርሀ ግብር ቤተክርስቲያናችን አዘጋጅታለች። በዚህ በዓል ላይ እርስዎም ከቤተሰብዎ ጋር እንዲገኙና የበረከቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። ዝርዝር ፕሮግራም 8:20 – 10:30 ጸሎተ ቅዳሴ ይከናወናል 10:30 – 11:30 የሆሣዕና ሥረዓተ ዑደት 11:30 – 12:30 ሥርዓተ ፍትሐት 12:30 – 18:00 የሕፃናትና አዳጊ ንዑስ ክፍል የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ፡ መዝሙር የደብራችንን ዌብሳይት ምርቃት፤ ትምህርትና ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች በወጣው መርሃግብር መሠረት ይከናወናሉ ቀን ፦ እሁድ ሚያዚያ ፲፮ ፲፬ ቀን ፳፻፰ ( Sunday April 24 2016 ) ሰዓት፦ ጠዋት 2:20 – ቀኑ 12:00 (8:30 – 18:00 ) ቦታ፦ Liisankatu 29 A 4ኛ ፎቅ ማሳሰቢያ፡ ወርሃዊ የአባልነት ክፍያ ወይም የአስራት ሂሳብ ለመላክ ከዚህ በታች ባለው አድራሻ መጠቀም የምትችሉ መሆኑን በትህትና እንገልጻለን። Sampo Bank To account: FI83 8000 9710 2023 12 Beneficiary: Etiopian ortodoks ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን! In the name of the Father and of the Son and of the Holy Spirit One God Amen! Dear brothers and sisters in Christ:- God willing, in the coming Sunday we will have a liturgy service followed by sermon. Join us and let us praise God together. the program schedule is as follows, Date: - Sundy 24th April, 2016 Time: - 08:20 – 18:00 Address: - Liisankatu 29A 4th floor Note: - To pay the monthly membership payment, please use the account below or you can pay to treasury of our church in cash. Sampo Bank To account: FI83 8000 9710 2023 12 Beneficiary: Etiopian ortodoks May the blessing of the Lord be with us all! †††

ጸሎተ ሐሙስ መርሐ ግብር

Maunulan kirkko Metsäpurontie 15, Helsinki, Finland

† † † በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። የተወደዳችሁ ምዕመናን እና ምዕመናት ፦ እግዚአብሔር ቢፈቅድ ጸሎተ ሐሙስ ዕለትን በሥርዓተ እፅበተ እግርና ጸሎተ ቅዳሴ ለማሳለፍ ቤተ ክርስቲያን መርሐ ግብር አዘጋጅታለች። እርስዎም በእዚህ ዕለት ከቤተሰብዎ ጋር እንዲገኙና የበረከቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። ቀን ፦ ሐሙስ ሚያዚያ ፳ቀን ፳፻፰  (Thursday April 28 2016) ሰዓት ፦ 11.00 - 16.00 ቦታ ፦ Kristuksen taivaaseenastumisen kirkko (Läntinen Valkoisenlähteentie 48, Helsinki ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን! በኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በሰሜን ምዕራብ አውሮፓ ሀገረ ስብከት የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን ሰበካ ጉባኤ ጽ/ቤት ፊንላንድ

ዕለተ ስቅለት መርሐ ግብር

Maunulan kirkko Metsäpurontie 15, Helsinki, Finland

+ + + በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። የተወደዳችሁ ወንድሞችና እህቶች፥፡ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የመጪውን የስቅለት አና የትንሣኤ በዓላትን አስመልክቶ ቤተክርስቲያናችን ልዩ መርሀ ግብር አዘጋጅታለች። በእነዚህ ዕለታት በቦታው በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ እንዲሆኑ ቤተክርስቲያናችን ጥሪዋን ታስተላልፋለች። የጉባኤውንም መኖር ያልሰሙትን እንድትጠሩልን በእግዚአብሔር ስም አንጠይቃለን። የጉባኤው ዝርዝር ሰዓት ከታች ተያይዟል። ዕለተ ስቅለት ቀን    ዐርብ ሚያዝያ ፳፩ ቀን ፳፻፰  (Friday April 29 2016) ሰዓት 11:00 - 18:00 ቦታ   Kristuksen taivaaseenastumisen kirkko (Läntinen Valkoisenlähteentie 48) ትንሣኤ ዋዝሜ ቀን    ቅዳሜ ሚያዝያ ፳፪ - እሁድ ሚያዝያ ፳፫ ቀን ፳፻፰ (Saturday April 30 - Sunday May 1 2016) ሰዓት 22:00 - 3:30 የትንሣኤ ስብሐተ እግዚአብሔር፣ ወረብ፣ ጸሎተ ቅዳሴ ቦታ   Kristuksen taivaaseenastumisen kirkko (Läntinen Valkoisenlähteentie 48) ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን! በኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በሰሜን ምዕራብ አውሮፓ ሀገረ ስብከት የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን ሰበካ ጉባኤ ጽ/ቤት ፊንላንድ

የትንሣኤ በዓል

Maunulan kirkko Metsäpurontie 15, Helsinki, Finland

+ + + በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። የተወደዳችሁ ወንድሞችና እህቶች፥፡ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የመጪውን የትንሣኤ በዓል አስመልክቶ ቤተክርስቲያናችን ልዩ መርሀ ግብር አዘጋጅታለች። በእዚህ ዕለት በቦታው በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ እንዲሆኑ ቤተክርስቲያናችን ጥሪዋን ታስተላልፋለች።ትንሣኤ ዋዝሜ ቀን    ቅዳሜ ሚያዝያ ፳፪ - እሁድ ሚያዝያ ፳፫ ቀን ፳፻፰ (Saturday April 30 - Sunday May 1 2016) ሰዓት 22:00 - 3:30 የትንሣኤ ስብሐተ እግዚአብሔር፣ ወረብ፣ ጸሎተ ቅዳሴ ቦታ   Kristuksen taivaaseenastumisen kirkko (Läntinen Valkoisenlähteentie 48)ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን! በኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በሰሜን ምዕራብ አውሮፓ ሀገረ ስብከት የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን ሰበካ ጉባኤ ጽ/ቤት ፊንላንድ

የዳግም ትንሣኤ መርሐ ግብር (ቅዳሜ)

Kotikirkko Liisankatu 29 A 4th floor, Helsinki, Finland

††† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ውድ ምዕመናን እና ምዕመናት:- እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የፊታችን ቅዳሜ የ ፩ ቀን ጉባኤ አዘጋጅተና። በዕለቱ ጠዋት የቅዳሴ መርሀ ግብር የሚኖር ሲሆን ከሰዓት በኃላ ልዩ የዳግም ትንሣኤ መርሐ ግብር ይቀጥላል። በዕለት በቦታው ተገኝተው ተሳታፊ ይሆኑ ዘንድ ቤተ ክርስቲያን ጥሪዋን ታስተላልፋለች። ቀን፡- ቅዳሜ ሚያዚያ ፳፱ ቀን ፳፻፰ ዓ.ም ሰዓት፡- ከጠዋቱ 02:00 – ቀኑ 11:00 (በኢትዮጵያ አቆጣጠር) ቦታ፦ Liisankatu 29 A 4ኛ ፎቅ ማሳሰቢያ፡ ወርሃዊ የአባልነት ክፍያ ወይም የአስራት ሂሳብ ለመላክ ከዚህ በታች ባለው አድራሻ መጠቀም የምትችሉ መሆኑን በትህትና እንገልጻለን። Sampo Bank To account: FI83 8000 9710 2023 12 Beneficiary: Etiopian ortodoks ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን! In the name of the Father and of the Son and of the Holy Spirit One God Amen! Dear brothers and sisters in Christ:- God willing, in the coming Sunday we will have a liturgy service followed by sermon. Join us and let us praise God together. the program schedule is as follows, Date: - Saturday 7th May 2016 Time: - 08:00 – 17:00 Address: - Liisankatu 29A 4th floor Note: - To pay the monthly membership payment, please use the account below or you can pay to treasury of our church in cash. Sampo Bank To account: FI83 8000 9710 2023 12 Beneficiary: Etiopian ortodoks May the blessing of the Lord be with us all! †††

የጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ

Pasila Opastinsilta 6A, Helsinki, Finland

† † † በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ለመላው የቤተ ክርስትያናችን ምእመናን በሙሉ በቅድሚያ እንደምን አላችሁ? ለዚህች ሰዓት በሰላም ያደረሰን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። በቤተ ክርስትያናችን ነባራዊ ሁኔታ ላይ ለመነጋገር ሰበካ ጉባኤው ጠቅላላ ጉባኤ ለመጥራት ወስኗል። በመሆኖኑም ሁላችሁም ከታች በተገለጡት ጊዜ እና ስፍራ ተገኝታችሁ የቤተ ክርስትያን የልጅነት ግዴታችሁን ትወጡ ዘንድ ሰበካ ጉባኤው በትህትና ይጠይቃል። ቀን: ሚያዝያ 30 2008 ዓ.ም / 8th May 2016 ሰዓት: 15:30 - 18:00 ቦታ : Opastinsilta 6A, Helsinki ሰላመ እግዚአብሔር አይለየን! በኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በሰሜን ምዕራብ አውሮፓ ሀገረ ስብከት የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን ሰበካ ጉባኤ ጽ/ቤት ፊንላንድ