Loading Events
  • This event has passed.

የዳግም ትንሣኤ መርሐ ግብር (ቅዳሜ)

†††

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።

ውድ ምዕመናን እና ምዕመናት:-
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የፊታችን ቅዳሜ የ ፩ ቀን ጉባኤ አዘጋጅተና። በዕለቱ ጠዋት የቅዳሴ መርሀ ግብር የሚኖር ሲሆን ከሰዓት በኃላ ልዩ የዳግም ትንሣኤ መርሐ ግብር ይቀጥላል። በዕለት በቦታው ተገኝተው ተሳታፊ ይሆኑ ዘንድ ቤተ ክርስቲያን ጥሪዋን ታስተላልፋለች።

ቀን፡- ቅዳሜ ሚያዚያ ፳፱ ቀን ፳፻፰ ዓ.ም
ሰዓት፡- ከጠዋቱ 02:00 – ቀኑ 11:00 (በኢትዮጵያ አቆጣጠር)
ቦታ፦ Liisankatu 29 A 4ኛ ፎቅ

ማሳሰቢያ፡ ወርሃዊ የአባልነት ክፍያ ወይም የአስራት ሂሳብ ለመላክ ከዚህ በታች ባለው አድራሻ መጠቀም የምትችሉ መሆኑን በትህትና እንገልጻለን።
Sampo Bank
To account: FI83 8000 9710 2023 12
Beneficiary: Etiopian ortodoks

ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን!

In the name of the Father and of the Son and of the Holy Spirit One God Amen!

Dear brothers and sisters in Christ:-
God willing, in the coming Sunday we will have a liturgy service followed by sermon. Join us and let us praise God together. the program schedule is as follows,

Date: – Saturday 7th May 2016
Time: – 08:00 – 17:00
Address: – Liisankatu 29A 4th floor

Note: – To pay the monthly membership payment, please use the account below or you can pay to treasury of our church in cash.
Sampo Bank
To account: FI83 8000 9710 2023 12
Beneficiary: Etiopian ortodoks

May the blessing of the Lord be with us all!

†††

Date

May 7, 2016

Time

08:00 - 17:00

Website

https://www.facebook.com/events/239499733082135/

Location

Kotikirkko
Liisankatu 29 A 4th floor
Helsinki, Finland

Organizer

የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን
Phone
+358 40 684 2226
Email
debreaminoffice@gmail.com
View Organizer Website

Share this Event

REGISTER FOR THIS EVENT