Loading Events
  • This event has passed.

ዕለተ ሆሣዕና ( Palm Sunday)

†††

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
“ሆሣዕና በአርያም እያሉ ይጮኹ ነበር ።” ማቴ 21፥9

የተከበራችሁ ምእመናንና ምእመናት!
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የፊታችን እሁድ የዕለተ ሆሣዕና በዓል አስመልክቶ የቅዳሴ እና ልዩ መርሀ ግብር ቤተክርስቲያናችን አዘጋጅታለች። በዚህ በዓል ላይ እርስዎም ከቤተሰብዎ ጋር እንዲገኙና የበረከቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።

ዝርዝር ፕሮግራም
8:20 – 10:30 ጸሎተ ቅዳሴ ይከናወናል
10:30 – 11:30 የሆሣዕና ሥረዓተ ዑደት
11:30 – 12:30 ሥርዓተ ፍትሐት
12:30 – 18:00 የሕፃናትና አዳጊ ንዑስ ክፍል የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ፡ መዝሙር የደብራችንን ዌብሳይት ምርቃት፤ ትምህርትና ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች በወጣው መርሃግብር መሠረት ይከናወናሉ

ቀን ፦ እሁድ ሚያዚያ ፲፮ ፲፬ ቀን ፳፻፰ ( Sunday April 24 2016 )
ሰዓት፦ ጠዋት 2:20 – ቀኑ 12:00 (8:30 – 18:00 )
ቦታ፦ Liisankatu 29 A 4ኛ ፎቅ

ማሳሰቢያ፡ ወርሃዊ የአባልነት ክፍያ ወይም የአስራት ሂሳብ ለመላክ ከዚህ በታች ባለው አድራሻ መጠቀም የምትችሉ መሆኑን በትህትና እንገልጻለን።

Sampo Bank
To account: FI83 8000 9710 2023 12
Beneficiary: Etiopian ortodoks

ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን!

In the name of the Father and of the Son and of the Holy Spirit One God Amen!

Dear brothers and sisters in Christ:-
God willing, in the coming Sunday we will have a liturgy service followed by sermon. Join us and let us praise God together. the program schedule is as follows,

Date: – Sundy 24th April, 2016
Time: – 08:20 – 18:00
Address: – Liisankatu 29A 4th floor

Note: – To pay the monthly membership payment, please use the account below or you can pay to treasury of our church in cash.
Sampo Bank
To account: FI83 8000 9710 2023 12
Beneficiary: Etiopian ortodoks

May the blessing of the Lord be with us all!

†††

Date

April 24, 2016

Time

08:20 - 18:00

Website

https://www.facebook.com/events/257217491291625/

Location

Kotikirkko
Liisankatu 29 A 4th floor
Helsinki, Finland

Organizer

የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን
Phone
+358 40 684 2226
Email
debreaminoffice@gmail.com
View Organizer Website

Share this Event

REGISTER FOR THIS EVENT