+++
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
ውድ ምዕመናን እና ምዕመናት:-
የዘወትር እሑድ ጉባዔያችን በዚህ ሳምንት የሚቀጥል መሆኑን እናሳውቃለን። በተጨማሪ መደበኛ የልጆች መርሐ ግብር መኖሩን እናሳውቃለን።
ማሳሰቢያ፡ ወርሃዊ የአባልነት ክፍያ ወይም የአስራት ሂሳብ ለመላክ ከዚህ በታች ባለው አድራሻ መጠቀም የምትችሉ መሆኑን በትህትና እንገልጻለን።
Sampo Bank
To account: FI83 8000 9710 2023 12
Beneficiary: Etiopian ortodoks
ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን!
In the name of the Father and of the Son and of the Holy Spirit one God! Amen.
Dear brothers and sisters in Christ:-
We would like to inform you that our weekly Sunday program will continue this week also.
Note: – To pay the monthly membership payment, please use the account below or you can pay to treasury of our church in cash.
Sampo Bank
Account: FI83 8000 9710 2023 12
Beneficiary: Etiopian ortodoks
May the blessing of the Lord be with us all!
+ + +