መረጃ እና ግንኙነት ክፍል

መረጃ እና ግንኙነት ክፍል

በሥሩ ሦስት ንዑሳን ክፍሎችን ያካተት ሲሆን በዋናነትም መረጃዎችን የማሰባሰብ እና ለምእመናን የማድረስ፣ የማኅበረ ምእመናን መዝገብ ማደራጀት እና  ማኅበራዊ አገልግሎቶችን የማጎልበት ተግባራትን የማከናወን ድርሻ አለው፡፡

የአባላት ክትትልና ቁጥጥር ንዑስ ክፍል

  • የማኅበረ ምእመናን መዝገብ ያደራጃል
  • ማኅበረ ምእመናን በከተማ መስተዳደር በአባልነት እንዲመዘገቡ ያደርጋል

የመረጃና ማኅበራዊ አገልግሎት ንዑስ ክፍል

  • መረጃዎችን በማሰባሰብ ያደራጃል
  • ማኅበራዊ አገልግሎቶችን ለማጎልበት ጥረት ያደርጋል

የብዙሃን መገናኛ ንዑስ ክፍል የሥራ ተግባር እና ኃላፊነት

ይህ ንዑስ ክፍል በዋናነት የቤተክርስቲያኗን ከታች የተዘረዘሩትን የመገናኛና የማኅበራዊ ሚዲያ በመጠቀም በአርትዖት ክፍል በኩል ተፈቅደው የሚመጡትን መልዕክቶች ፥አገልግሎቶችና ዝግጅቶች፥ ስብከቶች ፥ትምህርቶች ለህዝብ እንዲደርስ እንዲሁም እንዲተላለፍ ያደርጋል።የመገናኛና የማኅበራዊ ሚዲያዎችም

ሀ. ድረ ገጽ (http://www.teklehaymanot.fi/ )

ለ. yahoo group email (https://groups.yahoo.com/neo/groups/EOTC-Finland/info)

ሐ. Facebook group (https://www.facebook.com/groups/239144142791651/)

መ. Telegram group (https://t.me/joinchat/Gx-x3UmDxYqO_Z7EIC3FBw)


ለአዲስ አባላት

በደብሩ በአባልነት ለመመዝገብ

በከተማ መስተዳደር በቤተክረስቲያን አባልነት ለመመዝገብ