በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
እንኳን ወደ ቤተ ክርስቲያናችን ድረ ገጽ በሰላም መጡ።
የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲንያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት፣ አምልኮት፣ ሥርአት እና ትውፊት በመከተል ቤተ ክርስቲያናችን የምታቀርበውን መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የሚያሳውቅ ድረ ገጽ ሲሆን ወደ እግዚያብሔር ቤት መጥታችሁ የአገልግሎቱ ተካፋይ እንድትሆኑ መንፈሳዊ ጥሪ ቤተ ክርስቲያን ታደርጋለች።
መንፈሳዊ አገልግሎቶች
- በየሳምንቱ እሑድ ከ10፡00 – 12፡00 ሰዓት መደበኛ ጉባዔ
- በወር ሁለት ጊዜ የቅዳሴ መርሓ ግብር
ለሕንጻ ማሰሪያ/መግዣ
ሊገዛ ለታሰበው የቤተ ክርስቲያን ሕንጻ የገንዘብ እርዳታ ለማድረግ ከዚህ በታች ያለውን የሂሳብ ቁጥር ይጠቀሙ፣
Bank: Danske Bank
Acc No. FI2181469710254086
Beneficiary: Helsingin Debre Amin Abune Tekla Haymanot
በገንዘብዎ ያገልግሉ
የደብሩን መደበኛ መንፈሳዊ አገልግሎት በገንዘብዎ ለማገዝ እና በየወሩ የአባልነት ክፍያዎትን ወይም አስራቶትን ለመክፈል የሚከተለውን የሂሳብ ቁጥር ይጠቀሙ፣
Bank: Danske Bank
Acc No. FI83 8000 9710 2023 12
Beneficiary: Etiopian ortodoks