የጌታችን የመድሀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል

Maunulan kirkko Metsäpurontie 15, Helsinki, Finland

† † † በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። "በጨለማ የነበረ ሕዝብ ብርሃንን አየ"ኢሳ ፱፥፪   የተወደዳችሁ ምእመናን ወምእመናት:- ታህሳስ ፳፱ የሚከበረውን የጌታችን የመድሀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ምክንያት በማድረግ ልዩ መርሃግብር ከሌሊት ቅዳሴ ጋር አዘጋጅተናል። በዚህ ቀን በአድነት ሆነን እግዚአብሔርን እናመሰግን ዘንድ ቤተ ክርስቲያን ጥሪዋን ታስተላልፋለች።   የዕለቱ ዝርዝር መርሃ ግብር እንደሚከተለው ነው፥ ከ22፥00-23፥00 ስብሐተ እግዚአብሔር ይደርሳል። ከ23፥00-23፥30 በዓሉን በተመለከተ በደብሩ መዘምራን ወረብ ይቀርባል። ከ23፥30-00፥00 ጸሎተ ኪዳን ይደርሳል ከ00፥00-02፥30 ቅዳሴ ይከናወናል። ከ03፥00-05፥00 መስተንግዶ ተከናውኖ የበዓሉ ፍጻሜ ይሆናል።   ቀን ፡- ቅዳሜ ታህሳስ 28 ቀን 2009 ዓ.ም.(Saturday January 6 2017) ሰዓት፡- ከምሽቱ 4:00 – ሌሊት 11:00 (22:00 -05:00) ቦታ ፦ Kristuksen taivaaseenastumisen kirkko (Läntinen Valkoisenlähteentie 48)   መልካም በዓለ ልደት ይሁንልን!!!   በኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በሰሜን ምዕራብ አውሮፓ ሀገረ ስብከት የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን ሰበካ ጉባኤ ጽ/ቤት ፊንላንድ

የጌታችን እና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል

Maunulan kirkko Metsäpurontie 15, Helsinki, Finland

† † † በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። "ከየአገሩም ሁሉ እሰበስባችኋለሁ። ወደ ገዛ። ምድራችሁም አመጣችኋለሁ ጥሩ ውኃንም እረጭባችኋለሁ እናንተም ትጠራላችሁ ።" ሕዝ.36፥25 የተከበራችሁ ምእመናንና ምእመናት! የጌታችን እና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል የቅዳሜ ጥር 12 በታላቅ ድምቀት ይከበራል። በዚህ ታላቅ በዓል ላይ እርስዎም ከቤተሰብዎ ጋር እንዲገኙና የበረከቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። ዝርዝር ፕሮግራም 7:00 – 8:00 ሰዓት ስብሐተ እግዚአብሔር ይደርሳል 8:00 – 10:30 ጸሎተ ቅዳሴ ይከናወናል 10:00 – 10:40 ጥምቀተ ባሕሩ ተባርኮ ሕዝበ ክርስቲያኑ ይረጫል 10:40 – 11:05 ዕለቱን በተመለከተ ወረብ በደብሩ መዘምራን ይቀርባል 11:05 – 11:30 ትምህርት 11:30 – 12:00 መስተንግዶ ተከናውኖ የበዓሉ ፍጻሜ ይሆናል ቀን ፦ ቅዳሜ ጥር 12 ቀን 2010 ( Sat Jan 20 2018 ) ሰዓት፦ ጠዋት 12:00 – ቀኑ 6:00 ( 6:00 – 12:00 ) ቦታ ፦ Kristuksen taivaaseenastumisen kirkko (Läntinen Valkoisenlähteentie 48) ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን! በኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በሰሜን ምዕራብ አውሮፓ ሀገረ ስብከት የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን ሰበካ ጉባኤ ጽ/ቤት ፊንላንድ

ልዩ የልደትና የጥምቀት በዓል መርሃ ግብር በሕፃናትና አዳጊ ልጆች

Kotikirkko Adarash Unioninkatu 39, Helsinki, Finland

+++   በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ”ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው” መዝ. 126(127)፥3   ውድ ምዕመናን እና ምዕመናት:- በኢ.ኦ.ተ.ቤ.ክ በፊንላንድ የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ሰንበት ት/ቤት የሕፃናትና አዳጊ ንዑስ ክፍል የጌታችን እና የመድኃኒታችንን ልደት ምክንያት በማድረግ በዚህ ዕለት እሁድ ልዩ የሕፃናትና አዳጊ መርሃ ግብር ስላዘጋጀ ሕፃናት በሙሉ ፕሮግራሙን እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል። በዕለቱ - ሕጻናት መዝሙር ስነጽሑፍ ያቀርባሉ - ለሁሉም ሕጻናት ስጦታ ይሰጣል - በሕጻናት ዙሪያ ትምህርት እና ወንጌል ይኖራል   በዚህ ቀን ሁላችሁ ምዕመናን እና ምዕመናት እንዲሁም ወላጆች ልጆቻችሁን ይዛችሁ በአድነት ሆነን እግዚአብሔርን እንድናመሰግን በዓሉንም እንድናከብ ጥሪ እናስተላልፋለን።   እሑድ ጥር 20 2010 ዓ.ም (January 28, 2018) ሰዓት ቀን 9:00 – ምሽት12:00 (15:00-18:00) ቦታ Siltavoudintie 12, 00640 Helsinki መልካም በዓለ ልደት ይሁንልን!!!     በኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በሰሜን ምዕራብ አውሮፓ ሀገረ ስብከት የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን ሰንበት ት/ቤት የሕፃናትና አዳጊ ንዑስ ክፍል ፊንላንድ

የቅዳሴ መርሐ ግብር

Maunulan kirkko Metsäpurontie 15, Helsinki, Finland

+ + + በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ውድ ምዕመናን እና ምዕመናት:- እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በዚህ ዕለት የቅዳሴ መርሀ ግብር አዘጋጅተናል።በዕለት በቦታው ተገኝተው ተሳታፊ ይሆኑ ዘንድ ቤተ ክርስቲያን ጥሪዋን ታስተላልፋለች። የቅዳሴ መርሐ ግብር ሰዓት ፡- ከጠዋቱ 1:00 – ቀን 6:00 (7:00-12:00) ቦታ ፡- Kristuksen taivaaseenastumisen kirkko (Läntinen Valkoisenlähteentie 48, Vantaa) ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን! በኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሰሜን ምዕራብ አውሮፓ ሀገረ ስብከት የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን ሰበካ ጉባኤ ጽ/ቤት ፊንላንድ

የቅዳሴ መርሐ ግብር Copy

ሆሣዕና

Kristuksen taivaaseenastumisen kirkko Läntinen Valkoisenlähteentie 48, Vantaa, Finland

+ + + በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ውድ ምዕመናን እና ምዕመናት:- እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በዚህ ዕለት የሆሣዕና በዓልን ምክንያት በማድረግ የቅዳሴ መርሀ ግብር አዘጋጅተናል።በዕለቱ በቦታው ተገኝተው ተሳታፊ ይሆኑ ዘንድ ቤተ ክርስቲያን ጥሪዋን ታስተላልፋለች። የቅዳሴ መርሐ ግብር ሰዓት ፡- ከጠዋቱ 1:00 – ቀን 6:00 (7:00-12:00) ቦታ ፡- Kristuksen taivaaseenastumisen kirkko (Läntinen Valkoisenlähteentie 48, Vantaa) ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን! በኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሰሜን ምዕራብ አውሮፓ ሀገረ ስብከት የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን ሰበካ ጉባኤ ጽ/ቤት ፊንላንድ

የስግደት መርሐ ግብር

Kristuksen taivaaseenastumisen kirkko Läntinen Valkoisenlähteentie 48, Vantaa, Finland

+ + + በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ውድ ምዕመናን እና ምዕመናት:- እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በዚህ ዕለት ሰሙነ ሕማማትን ምክንያት በማድረግ የስግደት መርሀ ግብር አዘጋጅተናል።በዕለት በቦታው ተገኝተው ተሳታፊ ይሆኑ ዘንድ ቤተ ክርስቲያን ጥሪዋን ታስተላልፋለች። የስግደት መርሐ ግብር ሰዓት ፡-ከቀኑ 8:00 – ቀን 11:00 (14:00-17:00) ቦታ ፡- Kristuksen taivaaseenastumisen kirkko (Läntinen Valkoisenlähteentie 48, Vantaa) ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን! በኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሰሜን ምዕራብ አውሮፓ ሀገረ ስብከት የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን ሰበካ ጉባኤ ጽ/ቤት ፊንላንድ

የስግደት መርሐ ግብር

Kristuksen taivaaseenastumisen kirkko Läntinen Valkoisenlähteentie 48, Vantaa, Finland

+ + + በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ውድ ምዕመናን እና ምዕመናት:- እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በዚህ ዕለት ሰሙነ ሕማማትን ምክንያት በማድረግ የስግደት መርሀ ግብር አዘጋጅተናል።በዕለት በቦታው ተገኝተው ተሳታፊ ይሆኑ ዘንድ ቤተ ክርስቲያን ጥሪዋን ታስተላልፋለች። የስግደት መርሐ ግብር ሰዓት ፡-ከቀኑ 8:00 – ቀን 10:00 (14:00-16:00) ቦታ ፡- Kristuksen taivaaseenastumisen kirkko (Läntinen Valkoisenlähteentie 48, Vantaa) ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን! በኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሰሜን ምዕራብ አውሮፓ ሀገረ ስብከት የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን ሰበካ ጉባኤ ጽ/ቤት ፊንላንድ