ሰሙነ ሕማማት ሰኞ

Pyhittäjä Aleksanteri Syväriläisen kappeli Myyllpurontie 1, Helsinki, Finland

† † † በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ሰሙነ ሕማማት የተወደዳችሁ ምዕመናን እና ምዕመናት ፦ እግዚአብሔር ቢፈቅድ ሰሙነ ሕማማት ዕለታትን በጸሎት እና በስግደት ለማሳለፍ ቤተ ክርስቲያን መርሐ ግብር አዘጋጅታለች። እርስዎም በእነዚህ ዕለታት ከቤተሰብዎ ጋር እንዲገኙና የበረከቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። ቀን ፦ ሰኞ ሚያዚያ ፲፯ - ረቡዕ ፲፱ ቀን ፳፻፰ (Mon April 25 – Wed April 27 2016) ሰዓት ፦ ዘውትር 18.00 - 20.00 ቦታ ፦ Pyhittäjä Aleksanteri Syväriläisen kappeli Myllypurontie 1, Helsinki ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን! በኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በሰሜን ምዕራብ አውሮፓ ሀገረ ስብከት የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን ሰበካ ጉባኤ ጽ/ቤት ፊንላንድ

ሰሙነ ሕማማት ማክሰኞ

ሰሙነ ሕማማት ረብዕ