† † †
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
ሰሙነ ሕማማት
የተወደዳችሁ ምዕመናን እና ምዕመናት ፦
እግዚአብሔር ቢፈቅድ ሰሙነ ሕማማት ዕለታትን በጸሎት እና በስግደት ለማሳለፍ ቤተ ክርስቲያን መርሐ ግብር አዘጋጅታለች። እርስዎም በእነዚህ ዕለታት ከቤተሰብዎ ጋር እንዲገኙና የበረከቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
ቀን ፦ ሰኞ ሚያዚያ ፲፯ – ረቡዕ ፲፱ ቀን ፳፻፰
(Mon April 25 – Wed April 27 2016)
ሰዓት ፦ ዘውትር 18.00 – 20.00
ቦታ ፦ Pyhittäjä Aleksanteri Syväriläisen kappeli
Myllypurontie 1, Helsinki
ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን!
በኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በሰሜን ምዕራብ አውሮፓ ሀገረ ስብከት የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን ሰበካ ጉባኤ ጽ/ቤት ፊንላንድ