Sermons Archive

ዐቢይ ጾም ስድስተኛ ሳምንት ገብር ኄር

Category: ጸሎት
April 14, 2021

የዐቢይ ጾም ስድስተኛ ሳምንት ገብር ኄር የተሰየመው በቅዱስ ያሬድ ነው፡፡ በዚህ ሳምንት ለሰው ሁሉ የማገልገያ ጸጋ መሰጠቱን፣ ሰጪው እግዚአብሔር አምላክ መሆኑን፣ ቅን አገልጋዮች ስለሚቀበሉት ዋጋ ፣ ሰነፍ አገልጋዮች ስለሚጠብቃቸው ፍርድ ይሰበካል፡፡ የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ...

ዐቢይ ጾም ሦስተኛ ሳምንት ምኲራብ

Category: ጸሎት
April 12, 2021

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያና የዐብይ ጾም ሶስተኛ ሣምንት ምኩራብ በማለት ይጠራል። የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ሰንበት ትቤት የሥነ ጽሁፍ ንዑስ ክፍል የተዘጋጀ

ዐቢይ ጾም አምስተኛ ሳምንት ደብረ ዘይት

Category: ጸሎት
April 12, 2021

የዐቢይ ጾም አምስተኛ ሳምንት ሰንበት «ደብረ ዘይት» ተብሎ ይጠራል፡፡ ደብረ ዘይት ከኢየሩሳሌም በስተ ምሥራቅ የሚገኝ ተራራ ነው፡፡ ተራራው በዚህ ስም የሚጠራው ለዘይት የሚሆን የወይራ ተክል በብዛት ስለሚበቅልበት ነው፡፡ ጌታችን ቀን ሲያስተምር ውሎ በደብረ ዘይት ያድር...

ዐቢይ ጾም አራተኛ ሳምንት መጻጉዕ

Category: ጸሎት
April 12, 2021

ዐቢይ ጾም አራተኛ ሳምንት (መጻጉዕ) ይህ ሳምንት የዐቢይ ጾም አራተኛ ሳምንት እሁድ ነው። ስሙም መጻጉዕ ይባላል። በዚህ እለት ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ድውያንን ፈውሷል፥ ጎባጣዎችን አቅንቷል፣ እውራንን አብርቷል፣ አንካሶችንም አድኗል ለምፃሞችንም በመለኮታዊ ሃይሉ አንጽቷል። ቤተ...

የዐቢይ ጾም ሁለተኛ ሳምንት ቅድስት

Category: ጸሎት
March 15, 2021

ቅድስት ( የዐቢይ ጾም ሁለተኛ ሳምንት ) “ቅድስት” ማለት የተቀደሰች የተለየች ማለት ነው፡፡ ምስጢራዊ መልእክቱ ግን የምስጢረ አድኅኖት ታላላቅ ሥራውን ለመጀመር መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶሰ በገዳመ ቆሮንቶስ ገብቶ ከቆመ ሳያርፍ፣ ከዘረጋ ሳያጥፍ የጾማት የአርብዓው ቀንና ሌሊት...

የዐቢይ ጾም ፩ኛ እሑድ ዘወረደ

Category: ጸሎት
March 08, 2021

የዐቢይ ጾም ፩ኛ ሳምንት ዘወረደ ይባላል:: ዘወረደ ማለት አምላክ ሰው ሆነ፤ ሰው አምላክ ሆነ ማለት ነው። ይህም ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እኛን ለማዳንና ፍቅሩን ሊገልጽልን ከሰማያት መውረዱን ከድንግል ማርያም የእኛን ሥጋ መዋሐዱን የሚያዘክር፤ ከሰማየ ሰማያት...

ሰንበት ትምህርት ቤት


June 06, 2020

ሰንበት ትምህርት ቤት ማለት  የጾታና የእድሜ ልዩነት ሳታደርግ ክርስቲያኖች በዕለተ ሰንበትና በዓበይት በዓላት በተጨማሪም በአመች ጊዜ ሁሉ እምነቷንና ሥርዓቷን ሚማሩባት መንፈሳዊት ትምህርት ቤት ማለት ነው፡፡ የሰንበት ት/ቤት አባላት ማለት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ትምህርተ...

መጽሐፍ ቅዱስ