mega_menu_content (events)


ዜና እና

መርሐ-ግብር

ቤተ ክርስቲያናችንን ሁሌም ዜናዎች እና መርሐ ግብር ለምዕመናን ለማድረስ ትሰራለች


ሁሉም ዜናዎች

ዜና


መርሐ ግብር

በየአስራምስት ቀን የሥርዓተ ቅዳሴ
በየሳምንቱ እሁድ ሰንበት ት/ቤት ጉባኤ እና ለሕፃናት የፊደል ቆጠራ፣ ዝማሬ እንዲሁም ትምህርተ ሃይማኖት ይሰጣል።
በተጨማሪ የሥርዓተ ተክሊል፣ የጥምቀት፣ እና ጸሎተ ፍትሐት አገልግሎቶች በየጊዜው ይሰጣሉ።