ከ7 ዓመት በላይ ለሆኑ ልጆች በስካይፕ ትምህርት

Online Skype sermon for kids https://join.skype.com/jKOE59Q4QxQO

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ሰላም የክርስቶስ ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ? እንኳን ለበዓለ ጰራቅሊጦስ በሰላም አደረሳችሁ! የዚህ ሳምንት መደበኛ መርሃ ግብራችን ጠዋት 10:00 ሰዓት የሚጀመር መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን። ዝርዝር መርሃ ግብሩም ከዚህ በታች እንደተጠቀሰው ይሆናል። 1. ከ10:00 - 10:05 መርሃ ግብሩን በጸሎት መጀመር 2. ከ10:05 - 10:10 መዝሙር (አንትሙሰ ንበሩ / ሐና ኤንጌርቮ) 3. ከ10:10 - 10:15 ሥነ ጽሑፍ (ብሩክታዊት) 4. ከ10:15 - 10:20 መዝሙር (ማርያም ፊደል / ሔመን አምሐ)) 5. ከ10:20 - 10:50 ትምህርት (ዲን. ዓለምነው) 6. ከ10:50 - 10:55 መዝሙር (ዮሐንስ መጥምቀ መለኮት / የአብ ቡሩክ) 7. ከ10:55 - 11:00 መርሃ ግብሩን በጸሎት መፈጸም መርሃ ግብራችን እንደ ነባራዊ ሁኔታ ሊቀያየር ይችላል።

የቅዳሴ መርሐ-ግብር

Kristuksen taivaaseenastumisen kirkko Läntinen Valkoisenlähteentie 48, Vantaa, Finland

+ + + በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ውድ ምዕመናን እና ምዕመናት:- በኮሮና ቫይረስ(Covid-19) ወረርሽኝ ምክንያት ቤተ ክርስቲያናችን ዝግ ሆና መቆየቷ የሚታወቅ ነው። ይሁን እንጂ ከjune 1 ቀን 2020 ዓ.ም ጀምሮ የእምነት ተቋማት ተከፍተው እስከ 50 ሰው በቤተ ክርስቲያን መሰብሰብ እንዲችሉ ከፊንላንድ መንግስትና የህብረተሰ ጤና ኢንስቲትዩት መመሪያ ከቅድመ ጥንቃቄ ጋር ተሰጥቷል። ይህንን ተግባራዊ ለማድረግ የሰበካ መንፈሳዊ አስተዳደር ጉባኤ እየሰራ ነው። በመሆኑም በአሁን ሰዓት ቤተ ክርስቲያናችን በከፊል አገልግሎት የምትሰጥ መሆኑን በደስታ እየገለጽን የተሟላ አገልግሎት እስኪጀመር እና የመንግስትን አዋጅ ሙሉ በሙሉ መተግበር እስክንችል ድረስ ክርስትና ለሚያስነሱ እና ለአዳዲስ(ለመጀመሪያ ጊዜ) የክርስቶስን ቅዱስ ሥጋውን እና ክቡር ደሙን ለሚቀበሉ ምዕመናን ቅድሚያ ተሰቶ ምዝገባ በመመዝገብ አገልግሎት መሳተፍ እንደምትችሉ ከወዲሁ ማስገንዘብ እንወዳለን። ከላይ የተጠቀሱት ምዕመናን ወደ ቤተ ክርስቲያን ከመምጣታቸው በፊት ከፊንላንድ መንግስት የተሰጡትን አዋጆች እና ምክረ ሀሳቦች ማማላት ይኖርባቸዋል። ከነዚህም ውስጥ፡ ማንኛውም ምእመን ሳይመዘገቡ እና የሰበካ መንፈሳዊ አስተዳደሩን አውንታዊ ምላሽ ሳያገኙ በስተቀር ወደ ቤተ ክርስቲያን መምጣት የተከለከለ ነው። የህመም ምልክቶች (የራስ ምታት፣ ሳል፣ ትኩሳት፣ በተደጋጋሚ ማስነጠስ) ከታዩ ወደ ቤ/ክ መምጣት የተከለከለ ነው። በጤና ባለሞያ ወይም በመንግስት ለ14 ቀን ከቤት እንዳይወጡ(quarantine) ወይም ለብቻዎ እንዲገለሉ (isolation) ከተነገርዎት ወደ ቤተ ክርስቲያን መመጣት በጥብቅ የተከለከለ ነው። የስኳር፣ የልብ፣ የአስም፣ የደም እና የመሳሰሉ ህመምተኞች ለበሽታው ተጋላጭ የመሆን እድሎ ስለሚጨምር ወደ ቤ/ክ እንዲመጡ አይመከርም። ቤ/ክ ምግብ ይዞ መምጣት እና በሕብረት መመገብ የተከለከለ ነው። በሳል እና በማስነጠስ ጊዜ በመሐረብ/በሶፍት ወረቀት ካልሆነው በክርኖት አፍ እና አፍንጫዎ በሸፈን ይኖርቦታል። እግዚአብሔር አምላክ ፈቅዶ ቤተ ክርስቲያናችን መደበኛ አገልግሎት እስክትጀምር ድረስ እንደተለመደው የቀጥታ ስርጭት በቤተ ክርስትያናችን ፌስ ቡክ እና ዩትዩብ (Facbook & Youtube) የምናስተላልፍ መሆኑን እያሳሰብን ከፊንላንድ መንግስት እና የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሚሰጡትን አዋጆች እና መመርያዎች እየተከታተልን የምናሳውቃችሁ መሆኑንም ከወዲሁ እንገልጻለን። ማሳሰቢያ፣ ሳይመዘገቡና ተራዎ ሳይደርስዎ መምጣት በጥብቅ የተከለከለ ነው። እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን፣ ህዝቦችዋን እና ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችንን ይጠብቅልን። በስዊድንና ስካንዲናቪያ ሀገሮች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አህጉረ ስብከት የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ሰበካ ጉባኤ ጽ/ቤት ፊንላንድ

የቅዳሴ መርሐ-ግብር በቫሳ

Vaasa Nikolainkuja 1, Vaasa, Finland

የመስቀል ደመራ በዓል ጥሪ

Meskel Demera Venue Korkeavuorenkatu 12, Helsinki, Finland

እንኳን ለ 2013 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል አደረሳችሁ እያልን የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እና የሄልሲንኪ ደብረ ሰላም መድኃኔ ዓለም የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በየዓመቱ የሚከበረውን የመስቀል ደመራ በዓልን ዘንድሮም በደማቅ ሥነ ሥርዓት በአደባባይ በሄልሲንኪ ከተማ በአንድነት ይከብራሉ። እርሶም በዕለቱ ተገኝተው የበዓሉ ተሳታፊ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት ተጋብዘዋል። Debre Amin Abune Teklehaymanot Ethiopian Orthodox Tewahido Church and Debre Selam Medanialem Eritrean Orthodox Tewahedo church in Finland jointly will celebrate the annual feast of the finding of the True Cross of Our Lord Jesus Christ, on September 26, 2020. In the celebration the clergies, members of our parish, Sunday school youths, kids, and invited guests will gather to attend the ceremony, which includes prayers, songs by Sunday school youths, and lightening of the bonfire (called Demera). Therefore, you are kindly invited to attend this event. Debre Amin Abune Teklehaymanot Etiopian Ortodoksinen Tewahdo Kirkko ja Debre Selam Medanialem Eritrealainen Ortodoksinen Tewahdo Kirkko Suomessa aikoo viettää Jumalamme Jeesuksen Kristuksen oikean ristin löytymisen juhla, 26 päivä syyskuuta 2020. Juhlassa papisto, seurakunta jäsenet, lapset ja kutsuvieraat kokoontuvat yhdessä juhlimaan suurta juhlaa, johon sisältyy rukoukset ja laulut. Lopussa seremonia huipennetaan sytyttämällä kokkoa. Toivotamme teidät lämpimästi tervetulleiksi tähän tapahtumaan.