ስብረተ አፅሙ ለአቡነ ተክለሃይማኖት ቅዳሴ
St. Alexander of Svir Chapel Jauhokuja 3, Helsinki, Finland+ + + በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ውድ ምዕመናን እና ምዕመናት:- እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በዚህ ዕለት የቅዳሴ መርሐ ግብር አዘጋጅተናል። ስለሆነም ፤ በዕለቱ በቦታው ተገኝተው ተሳታፊ ይሆኑ ዘንድ ቤተ ክርስቲያን ጥሪዋን ታስተላልፋለች። የቅዳሴ መርሐ ግብር ሰዓት ፡- ከጠዋቱ 12:00 – ቀን 3:00 (6:00-9:00) ቦታ ፡- Myllypuro Jauhokuja 3 ,Helsinki ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን! በስዊድንና ስካንዲናቪያ ሀገሮች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አህጉረ ስብከት የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ሰበካ ጉባኤ ጽ/ቤት ፊንላንድ