Loading Events
  • This event has passed.

ልዩ የሕፃናትና አዳጊ የልደት በዓል ፕሮግራም

+++
 
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
”ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው” መዝ. 126(127)፥3
 
ውድ ምዕመናን እና ምዕመናት:-
በኢ.ኦ.ተ.ቤ.ክ በፊንላንድ የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ሰንበት ት/ቤት የሕፃናትና አዳጊ ንዑስ ክፍል የጌታችን እና የመድኃኒታችንን ልደት ምክንያት በማድረግ የፊታችን እሁድ ልዩ የሕፃናትና አዳጊ ፕሮግራም ስላዘጋጀ ሕፃናት በሙሉ ፕሮግራሙን እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል።
በዕለቱ
– ሕጻናት መዝሙር ስነጽሑፍ ያቀርባሉ
– ለሁሉም ሕጻናት ስጦታ ይሰጣል
– በሕጻናት ዙሪያ ትምህርት እና ወንጌል ይኖራል
 
በዚህ ቀን ሁላችሁ ምዕመናን እና ምዕመናት እንዲሁም ወላጆች ልጆቻችሁን ይዛችሁ በአድነት ሆነን እግዚአብሔርን እንድናመሰግን በዓሉንም እንድናከብ ጥሪ እናስተላልፋለን።
 
እሑድ ታኀሣሥ 30 2009 ዓ.ም (January 8, 2017)
ሰዓት ቀን 10:00 – ምሽት12:00 (16:00-18:00)
ቦታ Siltavoudintie 12, 00640 Helsinki
መልካም በዓለ ልደት ይሁንልን!!!
 
 
በኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በሰሜን ምዕራብ አውሮፓ ሀገረ ስብከት
የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን ሰንበት ት/ቤት
የሕፃናትና አዳጊ ንዑስ ክፍል
ፊንላንድ

Date

January 8, 2017

Time

16:00 - 18:00

Location

Olunkylan Vanha kirko
Siltavoudintie 12
Helsinki, 00640 Finland

Website

View Venue Website

Organizer

የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን
Phone
+358 40 684 2226
Email
debreaminoffice@gmail.com
View Organizer Website

Share this Event

REGISTER FOR THIS EVENT