+ + +
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
ውድ ምዕመናን እና ምዕመናት:-
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በዚህ ዕለት የቅዳሴ መርሀ ግብር አዘጋጅተናል።በዕለት በቦታው ተገኝተው ተሳታፊ ይሆኑ ዘንድ ቤተ ክርስቲያን ጥሪዋን ታስተላልፋለች።
የቅዳሴ መርሐ ግብር
ሰዓት ፡- ቀን 7:00 – ቀን 11:00 (13:00-17:00)
ቦታ ፡- Kristuksen taivaaseenastumisen kirkko
(Läntinen Valkoisenlähteentie 48, Vantaa)
ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን!
በኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሰሜን ምዕራብ አውሮፓ ሀገረ ስብከት
የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን
ሰበካ ጉባኤ ጽ/ቤት
ፊንላንድ