Loading Events
  • This event has passed.

የስቅለት በዓል

+ + +

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!

ውድ ምዕመናን እና ምዕመናት:-
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በዚህ ዕለት የስቅለት በዓልን ምክንያት በማድረግ የሥርዓተ ስግደት መርሃግብር ይኖረናል፡፡ በዕለቱ በቦታው ተገኝተው ተሳታፊ ይሆኑ ዘንድ ቤተ ክርስቲያን ጥሪዋን ታስተላልፋለች።

የስቅለት በዓል መርሐ ግብር
ሰዓት ፡- ጠዋት 4:00 – ቀን 11:30 (10:00-17:00)
ቦታ ፡- Metsäpurontie 15 Helsinki

ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን!

በኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሰሜን ምዕራብ አውሮፓ ሀገረ ስብከት
የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን
ሰበካ ጉባኤ ጽ/ቤት
ፊንላንድ

Date

April 6, 2018

Time

10:00 - 17:30

Website

http://www.teklehaymanot.fi

Location

Maunulan kirkko
Metsäpurontie 15
Helsinki, 00630 Finland

Organizer

የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን
Phone
+358 40 684 2226
Email
debreaminoffice@gmail.com
View Organizer Website

Share this Event

REGISTER FOR THIS EVENT