Loading Events
  • This event has passed.

በዓለ ልደቱ ለአቡነ ተክለሃይማኖት

+ + +

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!

ውድ ምዕመናን እና ምዕመናት:-
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በዚህ ዕለት በዓለ ልደቱ ለአቡነ ተክለሃይማኖት ክብረ በዓልአዘጋጅተናል። ስለሆነም ፤ በዕለቱ በቦታው ተገኝተው ተሳታፊ ይሆኑ ዘንድ ቤተ ክርስቲያን ጥሪዋን ታስተላልፋለች።

ክብረ በዓል
ሰዓት ፡- ከምሽት 3:00 – ቀን 6:00 (21:00-12:00)
ቦታ ፡- Kristuksen taivaaseenastumisen kirkko
(Läntinen Valkoisenlähteentie 48, Vantaa)

ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን!

በኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሰሜን ምዕራብ አውሮፓ ሀገረ ስብከት
የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን
ሰበካ ጉባኤ ጽ/ቤት
ፊንላንድ

Start

December 28, 2018 @ 21:00

End

December 29, 2018 @ 12:00

Website

http://www.teklehaymanot.fi

Location

Kristuksen taivaaseenastumisen kirkko
Läntinen Valkoisenlähteentie 48
Vantaa, 01300 Finland

Organizer

የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን
Phone
+358 40 684 2226
Email
debreaminoffice@gmail.com
View Organizer Website

Share this Event

REGISTER FOR THIS EVENT