+ + +
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
ውድ ምዕመናን እና ምዕመናት:-
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በዚህ ዕለት የስቅለት በዓልን ምክንያት በማድረግ የሥርዓተ ስግደት መርሃግብር ይኖረናል፡፡ በዕለቱ በቦታው ተገኝተው ተሳታፊ ይሆኑ ዘንድ ቤተ ክርስቲያን ጥሪዋን ታስተላልፋለች።
የስቅለት በዓል መርሐ ግብር
ሰዓት ፡- ጠዋት 4:00 – ቀን 11:30 (10:00-17:00)
ቦታ ፡- Metsäpurontie 15 Helsinki
ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን!
በኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሰሜን ምዕራብ አውሮፓ ሀገረ ስብከት
የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን
ሰበካ ጉባኤ ጽ/ቤት
ፊንላንድ