† † †
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
የተወደዳችሁ ምዕመናን እና ምዕመናት ፦
እግዚአብሔር ቢፈቅድ ጸሎተ ሐሙስ ዕለትን በሥርዓተ እፅበተ እግርና ጸሎተ ቅዳሴ ለማሳለፍ ቤተ ክርስቲያን መርሐ ግብር አዘጋጅታለች። እርስዎም በእዚህ ዕለት ከቤተሰብዎ ጋር እንዲገኙና የበረከቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
ቀን ፦ ሐሙስ ሚያዚያ ፳ቀን ፳፻፰ (Thursday April 28 2016)
ሰዓት ፦ 11.00 – 16.00
ቦታ ፦ Kristuksen taivaaseenastumisen kirkko (Läntinen Valkoisenlähteentie 48, Helsinki
ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን!
በኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በሰሜን ምዕራብ አውሮፓ ሀገረ ስብከት
የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን
ሰበካ ጉባኤ ጽ/ቤት
ፊንላንድ