† † †
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
ለመላው የቤተ ክርስትያናችን ምእመናን በሙሉ
በቅድሚያ እንደምን አላችሁ? ለዚህች ሰዓት በሰላም ያደረሰን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
በቤተ ክርስትያናችን ነባራዊ ሁኔታ ላይ ለመነጋገር ሰበካ ጉባኤው ጠቅላላ ጉባኤ ለመጥራት ወስኗል። በመሆኖኑም ሁላችሁም ከታች በተገለጡት ጊዜ እና ስፍራ ተገኝታችሁ የቤተ ክርስትያን የልጅነት ግዴታችሁን ትወጡ ዘንድ ሰበካ ጉባኤው በትህትና ይጠይቃል።
ቀን: ሚያዝያ 30 2008 ዓ.ም / 8th May 2016
ሰዓት: 15:30 – 18:00
ቦታ : Opastinsilta 6A, Helsinki
ሰላመ እግዚአብሔር አይለየን!
በኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በሰሜን ምዕራብ አውሮፓ ሀገረ ስብከት
የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን
ሰበካ ጉባኤ ጽ/ቤት
ፊንላንድ