+ + +
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
ውድ ምዕመናን እና ምዕመናት:-
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በዚህ ዕለት የጥምቀት በዓል የቅዳሴ መርሐ ግብር አዘጋጅተናል። ስለሆነም ፤ በዕለቱ በቦታው ተገኝተው ተሳታፊ ይሆኑ ዘንድ ቤተ ክርስቲያን ጥሪዋን ታስተላልፋለች።
የቅዳሴ መርሐ ግብር
ሰዓት ፡- ከጠዋቱ 12:00 – ቀን 6:00 (6:00-12:00)
ቦታ ፡- Kristuksen taivaaseenastumisen kirkko
(Läntinen Valkoisenlähteentie 48, Vantaa)
ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን!
በኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሰሜን ምዕራብ አውሮፓ ሀገረ ስብከት
የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን
ሰበካ ጉባኤ ጽ/ቤት
ፊንላንድ