Loading Events
  • This event has passed.

ዕለተ ስቅለት መርሐ ግብር

+ + +
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።

የተወደዳችሁ ወንድሞችና እህቶች፥፡
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የመጪውን የስቅለት አና የትንሣኤ በዓላትን አስመልክቶ ቤተክርስቲያናችን ልዩ መርሀ ግብር አዘጋጅታለች። በእነዚህ ዕለታት በቦታው በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ እንዲሆኑ ቤተክርስቲያናችን ጥሪዋን ታስተላልፋለች። የጉባኤውንም መኖር ያልሰሙትን እንድትጠሩልን በእግዚአብሔር ስም አንጠይቃለን። የጉባኤው ዝርዝር ሰዓት ከታች ተያይዟል።

ዕለተ ስቅለት
ቀን    ዐርብ ሚያዝያ ፳፩ ቀን ፳፻፰  (Friday April 29 2016)
ሰዓት 11:00 – 18:00
ቦታ   Kristuksen taivaaseenastumisen kirkko (Läntinen Valkoisenlähteentie 48)

ትንሣኤ ዋዝሜ
ቀን    ቅዳሜ ሚያዝያ ፳፪ – እሁድ ሚያዝያ ፳፫ ቀን ፳፻፰ (Saturday April 30 – Sunday May 1 2016)
ሰዓት 22:00 – 3:30 የትንሣኤ ስብሐተ እግዚአብሔር፣ ወረብ፣ ጸሎተ ቅዳሴ
ቦታ   Kristuksen taivaaseenastumisen kirkko (Läntinen Valkoisenlähteentie 48)

ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን!

በኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በሰሜን ምዕራብ አውሮፓ ሀገረ ስብከት
የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን
ሰበካ ጉባኤ ጽ/ቤት
ፊንላንድ

Date

April 29, 2016

Time

11:00 - 18:00

Website

https://www.facebook.com/events/605980372902164/

Location

Maunulan kirkko
Metsäpurontie 15
Helsinki, 00630 Finland

Organizer

የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን
Phone
+358 40 684 2226
Email
debreaminoffice@gmail.com
View Organizer Website

Share this Event

REGISTER FOR THIS EVENT