በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
ሰላም የክርስቶስ ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ? እንኳን ለበዓለ ጰራቅሊጦስ በሰላም አደረሳችሁ!
የዚህ ሳምንት መደበኛ መርሃ ግብራችን ጠዋት 10:00 ሰዓት የሚጀመር መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን።
ዝርዝር መርሃ ግብሩም ከዚህ በታች እንደተጠቀሰው ይሆናል።
1. ከ10:00 – 10:05
መርሃ ግብሩን በጸሎት መጀመር
2. ከ10:05 – 10:10
መዝሙር (አንትሙሰ ንበሩ / ሐና ኤንጌርቮ)
3. ከ10:10 – 10:15
ሥነ ጽሑፍ (ብሩክታዊት)
4. ከ10:15 – 10:20
መዝሙር (ማርያም ፊደል / ሔመን አምሐ))
5. ከ10:20 – 10:50
ትምህርት (ዲን. ዓለምነው)
6. ከ10:50 – 10:55
መዝሙር (ዮሐንስ መጥምቀ መለኮት / የአብ ቡሩክ)
7. ከ10:55 – 11:00
መርሃ ግብሩን በጸሎት መፈጸም
መርሃ ግብራችን እንደ ነባራዊ ሁኔታ ሊቀያየር ይችላል።