+ + +
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
ውድ ምዕመናን እና ምዕመናት:-
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በዚህ ዕለት በዓለ ፍልሰተ አጽሙ ለአቡነ ተክለሃይማኖት ዓመታዊ ክብረ በዓል ተከብሮ ይውላል፡፡ በዕለቱ በቦታው ተገኝተው የበዓሉ ተሳታፊ ይሆኑ ዘንድ ቤተ ክርስቲያን ጥሪዋን ታስተላልፋለች።
የቅዳሴ መርሐ ግብር
ሰዓት ፡- ከምሽቱ 4፡00 – ጠዋት 5፡00 ሰዓት (22፡00 – 11፡00)
ቦታ ፡- Maunulan kirkko
(Metsöpurontie 15 Helsinki)
ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን!
በኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሰሜን ምዕራብ አውሮፓ ሀገረ ስብከት
የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን
ሰበካ ጉባኤ ጽ/ቤት
ፊንላንድ