Loading Events
  • This event has passed.

በዓለ ልደቱ ለአቡነ ተክለሃይማኖት

+ + +

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!

“የጻድቅ አፍ ጥበብን ያስተምራል ከአንደበቱም ፍርድን ይናገራል ” መዝ. 36 : 30

የተከበራቹ በፊንላንድ እና አጎራባች ሀገሮች የምትገኙ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ምእመናን በሙሉ

ታኅሣሥ 25 / 2012 ዓ.ም Jan 4 / 2020 በዓለ ልደቱ ለ አቡነ ተክለሃይማኖት ክብረ በዓል በደማቅ ሁኔታ ይከበራል። በዕለቱ ሁላችሁም ተገኝታችሁ የበረከቱ ተሳታፊዎች እንድትሆኑ ቤተ ክርስቲያን ጥሪዋን ታስተላልፋለች።

ዝርዝር መርሃ ግብር

  1.  22:00 – 01:00 ትምህርት እና ስብሐተ እግዚአብሔር ይደርሳል
  2.  01:00 – 05:30 ማኅሌት ይቆማል
  3.  05:30 – 06:00 ጸሎተ ኪዳን ይደርሳል
  4.  06:00 – 08:30 ጸሎተ ቅዳሴ ይከናወናል
  5.  08:30 – 09:15 ትምህርተ ወንጌል
  6.  09:15 – 09:40 ታቦተ ሕጉ ከመንበረ ክብሩ ወጥቶ ዑደት ያደርጋል
  7.  09:40 – 10:00 የደብሩ መዘምራን በዓሉን በተመለከተ ወረብ ያቀርባሉ
  8.  10:00 – 10:15 ስለ ደብሩ ሕንጻ ቤ/ክ ግዥ እንቅስቃሴ ገለጻ
  9.  10:15 – 10:30 ቃለ ምዕዳን ተደርጎ ታቦተ ሕጉ ወደ መንበረ ክብሩ ይመለሳል
  10.  10:30 – 11:30 መስተንግዶ ተከናውኖ የበዐሉ ፍጻሜ ይሆናል

 

ክብረ በዓል
ሰዓት ፡- ከምሽት 4:00 – ቀን 6:00 (22:00-12:00)
ቦታ ፡- Kristuksen taivaaseenastumisen kirkko
(Läntinen Valkoisenlähteentie 48, Vantaa)

ዝርዝር መርሃ ግብር

በኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሰሜን ምዕራብ አውሮፓ ሀገረ ስብከት
የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን
ሰበካ ጉባኤ ጽ/ቤት
ፊንላንድ

Start

January 3, 2020 @ 22:00

End

January 4, 2020 @ 12:00

Website

http://www.teklehaymanot.fi

Location

Kristuksen taivaaseenastumisen kirkko
Läntinen Valkoisenlähteentie 48
Vantaa, 01300 Finland

Organizer

የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን
Phone
+358 40 684 2226
Email
debreaminoffice@gmail.com
View Organizer Website

Share this Event

REGISTER FOR THIS EVENT