Loading Events
  • This event has passed.

የቅዳሴ መርሐ-ግብር

+ + +

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!

ውድ ምዕመናን እና ምዕመናት:-
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በዚህ ዕለት የቅዳሴ መርሐ ግብር አዘጋጅተናል። ስለሆነም ፤ በዕለቱ በቦታው ተገኝተው ተሳታፊ ይሆኑ ዘንድ ቤተ ክርስቲያን ጥሪዋን ታስተላልፋለች።

ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን!

በስዊድንና ስካንዲናቪያ ሀገሮች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አህጉረ ስብከት
የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን
ሰበካ ጉባኤ ጽ/ቤት
ፊንላንድ

Date

December 3, 2022

Time

07:35 - 12:00

Website

http://www.teklehaymanot.fi

Location

Maunulan kirkko
Metsäpurontie 15
Helsinki, 00630 Finland

Organizer

የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን
Phone
+358 40 684 2226
Email
debreaminoffice@gmail.com
View Organizer Website

Share this Event

REGISTER FOR THIS EVENT