በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሰሜን ምዕራብ አውሮፓ ሀገረ ስብከት የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን
Ethiopian Orthodox Tewahido Church NorthWest Europe Archdiocese Helsinki Debre Amin Abune Tekle Haymanot Church
ስለ ደብራችን
Ethiopian Orthodox Tewahido Church NorthWest Europe Archdiocese Helsinki Debre Amin Abune Tekle Haymanot Church
እንኳን ወደ ቤተ ክርስቲያናችን ድኀረ ገጽ በሰላም መጡ።
የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲንያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት፣ አምልኮት፣ ሥርአት እና ትውፊት በመከተል ቤተ ክርስቲያናችን የምታቀርበውን መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የሚያሳውቅ ድኅረ ገጽ ሲሆን ወደ እግዚያብሔር ቤት መጥታችሁ የአገልግሎቱ ተካፋይ እንድትሆኑ መንፈሳዊ ጥሪ ቤተ ክርስቲያን ታደርጋለች።
ለሚያምን ሁሉ ይቻላል
ማርቆስ 9 : 23
“ልጆቻችሁንም አስተምሩአቸው፥ በቤትህም ስትቀመጥ፥ በመንገድም ስትሄድ፥ ስትተኛም ስትነሣም አጫውቱአቸው” ዘዳ. ፲፩፥፲፱ የሚለውን የመጽሐፍ ቅዱስ መመሪያ...
Read Moreበኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሰሜን ምዕራብ አውሮፖ ሀገረ ስብከት በፊንላንድ የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት...
Read More
December 26, 2017
by ግንኙነት ክፍል in NewsTicker, Uncategorized, ዜና