

እንኳን ወደ ቤተ ክርስቲያናችን ድረ ገጽ በሰላም መጡ።
የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲንያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት፣ አምልኮት፣ ሥርአት እና ትውፊት በመከተል ቤተ ክርስቲያናችን የምታቀርበውን መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የሚያሳውቅ ድረ ገጽ ሲሆን ወደ እግዚያብሔር ቤት መጥታችሁ የአገልግሎቱ ተካፋይ እንድትሆኑ መንፈሳዊ ጥሪ ቤተ ክርስቲያን ታደርጋለች።
በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ
መዝ 65: 11
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በስዊድንና ስካንድኔቪያን ሀገሮች ሀገረ ስብከት በፊንላንድ የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ...
Read Moreበኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በስዊድንና ስካንድኔቪያን ሀገሮች ሀገረ ስብከት በፊንላንድ የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ...
Read More
December 26, 2020
by ግንኙነት ክፍል in Uncategorized