ዕለተ ሆሣዕና ( Palm Sunday)

Kotikirkko Liisankatu 29 A 4th floor, Helsinki, Finland

††† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። "ሆሣዕና በአርያም እያሉ ይጮኹ ነበር ።" ማቴ 21፥9 የተከበራችሁ ምእመናንና ምእመናት! እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የፊታችን እሁድ የዕለተ ሆሣዕና በዓል አስመልክቶ የቅዳሴ እና ልዩ መርሀ ግብር ቤተክርስቲያናችን አዘጋጅታለች። በዚህ በዓል ላይ እርስዎም ከቤተሰብዎ ጋር እንዲገኙና የበረከቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። ዝርዝር ፕሮግራም 8:20 – 10:30 ጸሎተ ቅዳሴ ይከናወናል 10:30 – 11:30 የሆሣዕና ሥረዓተ ዑደት 11:30 – 12:30 ሥርዓተ ፍትሐት 12:30 – 18:00 የሕፃናትና አዳጊ ንዑስ ክፍል የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ፡ መዝሙር የደብራችንን ዌብሳይት ምርቃት፤ ትምህርትና ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች በወጣው መርሃግብር መሠረት ይከናወናሉ ቀን ፦ እሁድ ሚያዚያ ፲፮ ፲፬ ቀን ፳፻፰ ( Sunday April 24 2016 ) ሰዓት፦ ጠዋት 2:20 – ቀኑ 12:00 (8:30 – 18:00 ) ቦታ፦ Liisankatu 29 A 4ኛ ፎቅ ማሳሰቢያ፡ ወርሃዊ የአባልነት ክፍያ ወይም የአስራት ሂሳብ ለመላክ ከዚህ በታች ባለው አድራሻ መጠቀም የምትችሉ መሆኑን በትህትና እንገልጻለን። Sampo Bank To account: FI83 8000 9710 2023 12 Beneficiary: Etiopian ortodoks ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን! In the name of the Father and of the Son and of the Holy Spirit One God Amen! Dear brothers and sisters in Christ:- God willing, in the coming Sunday we will have a liturgy service followed by sermon. Join us and let us praise God together. the program schedule is as follows, Date: - Sundy 24th April, 2016 Time: - 08:20 – 18:00 Address: - Liisankatu 29A 4th floor Note: - To pay the monthly membership payment, please use the account below or you can pay to treasury of our church in cash. Sampo Bank To account: FI83 8000 9710 2023 12 Beneficiary: Etiopian ortodoks May the blessing of the Lord be with us all! †††