ጸሎተ ሐሙስ መርሐ ግብር
Maunulan kirkko Metsäpurontie 15, Helsinki, Finland† † † በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። የተወደዳችሁ ምዕመናን እና ምዕመናት ፦ እግዚአብሔር ቢፈቅድ ጸሎተ ሐሙስ ዕለትን በሥርዓተ እፅበተ እግርና ጸሎተ ቅዳሴ ለማሳለፍ ቤተ ክርስቲያን መርሐ ግብር አዘጋጅታለች። እርስዎም በእዚህ ዕለት ከቤተሰብዎ ጋር እንዲገኙና የበረከቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። ቀን ፦ ሐሙስ ሚያዚያ ፳ቀን ፳፻፰ (Thursday April 28 2016) ሰዓት ፦ 11.00 - 16.00 ቦታ ፦ Kristuksen taivaaseenastumisen kirkko (Läntinen Valkoisenlähteentie 48, Helsinki ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን! በኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በሰሜን ምዕራብ አውሮፓ ሀገረ ስብከት የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን ሰበካ ጉባኤ ጽ/ቤት ፊንላንድ