የስቅለት በዓል

Maunulan kirkko Metsäpurontie 15, Helsinki, Finland

+ + + በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ውድ ምዕመናን እና ምዕመናት:- እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በዚህ ዕለት የስቅለት በዓልን ምክንያት በማድረግ የሥርዓተ ስግደት መርሃግብር ይኖረናል፡፡ በዕለቱ በቦታው ተገኝተው ተሳታፊ ይሆኑ ዘንድ ቤተ ክርስቲያን ጥሪዋን ታስተላልፋለች። የስቅለት በዓል መርሐ ግብር ሰዓት ፡- ጠዋት 4:00 – ቀን 11:30 (10:00-17:00) ቦታ ፡- Metsäpurontie 15 Helsinki ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን! በኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሰሜን ምዕራብ አውሮፓ ሀገረ ስብከት የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን ሰበካ ጉባኤ ጽ/ቤት ፊንላንድ