የዳግም ትንሣኤ መርሐ ግብር (ቅዳሜ)

Kotikirkko Liisankatu 29 A 4th floor, Helsinki, Finland

††† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ውድ ምዕመናን እና ምዕመናት:- እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የፊታችን ቅዳሜ የ ፩ ቀን ጉባኤ አዘጋጅተና። በዕለቱ ጠዋት የቅዳሴ መርሀ ግብር የሚኖር ሲሆን ከሰዓት በኃላ ልዩ የዳግም ትንሣኤ መርሐ ግብር ይቀጥላል። በዕለት በቦታው ተገኝተው ተሳታፊ ይሆኑ ዘንድ ቤተ ክርስቲያን ጥሪዋን ታስተላልፋለች። ቀን፡- ቅዳሜ ሚያዚያ ፳፱ ቀን ፳፻፰ ዓ.ም ሰዓት፡- ከጠዋቱ 02:00 – ቀኑ 11:00 (በኢትዮጵያ አቆጣጠር) ቦታ፦ Liisankatu 29 A 4ኛ ፎቅ ማሳሰቢያ፡ ወርሃዊ የአባልነት ክፍያ ወይም የአስራት ሂሳብ ለመላክ ከዚህ በታች ባለው አድራሻ መጠቀም የምትችሉ መሆኑን በትህትና እንገልጻለን። Sampo Bank To account: FI83 8000 9710 2023 12 Beneficiary: Etiopian ortodoks ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን! In the name of the Father and of the Son and of the Holy Spirit One God Amen! Dear brothers and sisters in Christ:- God willing, in the coming Sunday we will have a liturgy service followed by sermon. Join us and let us praise God together. the program schedule is as follows, Date: - Saturday 7th May 2016 Time: - 08:00 – 17:00 Address: - Liisankatu 29A 4th floor Note: - To pay the monthly membership payment, please use the account below or you can pay to treasury of our church in cash. Sampo Bank To account: FI83 8000 9710 2023 12 Beneficiary: Etiopian ortodoks May the blessing of the Lord be with us all! †††