የትንሣኤ በዓል

Maunulan kirkko Metsäpurontie 15, Helsinki, Finland

+ + + በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። የተወደዳችሁ ወንድሞችና እህቶች፥፡ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የመጪውን የትንሣኤ በዓል አስመልክቶ ቤተክርስቲያናችን ልዩ መርሀ ግብር አዘጋጅታለች። በእዚህ ዕለት በቦታው በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ እንዲሆኑ ቤተክርስቲያናችን ጥሪዋን ታስተላልፋለች።ትንሣኤ ዋዝሜ ቀን    ቅዳሜ ሚያዝያ ፳፪ - እሁድ ሚያዝያ ፳፫ ቀን ፳፻፰ (Saturday April 30 - Sunday May 1 2016) ሰዓት 22:00 - 3:30 የትንሣኤ ስብሐተ እግዚአብሔር፣ ወረብ፣ ጸሎተ ቅዳሴ ቦታ   Kristuksen taivaaseenastumisen kirkko (Läntinen Valkoisenlähteentie 48)ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን! በኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በሰሜን ምዕራብ አውሮፓ ሀገረ ስብከት የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን ሰበካ ጉባኤ ጽ/ቤት ፊንላንድ