የጌታችን የመድሀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል

Maunulan kirkko Metsäpurontie 15, Helsinki, Finland

† † † በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። "በጨለማ የነበረ ሕዝብ ብርሃንን አየ"ኢሳ ፱፥፪   የተወደዳችሁ ምእመናን ወምእመናት:- የፊታችን ቅዳሜ ታህሳስ ፳፱ የሚከበረውን የጌታችን የመድሀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ምክንያት በማድረግ ልዩ መርሃግብር ከሌሊት ቅዳሴ ጋር አዘጋጅተናል። በዚህ ቀን በአድነት ሆነን እግዚአብሔርን እናመሰግን ዘንድ ቤተ ክርስቲያን ጥሪዋን ታስተላልፋለች።   የዕለቱ ዝርዝር መርሃ ግብር እንደሚከተለው ነው፥ ከ22፥00-23፥00 ስብሐተ እግዚአብሔር ይደርሳል። ከ23፥00-23፥30 በዓሉን በተመለከተ በደብሩ መዘምራን ወረብ ይቀርባል። ከ23፥30-00፥00 ጸሎተ ኪዳን ይደርሳል ከ00፥00-02፥30 ቅዳሴ ይከናወናል። ከ03፥00-05፥00 መስተንግዶ ተከናውኖ የበዓሉ ፍጻሜ ይሆናል።   ቀን ፡- ዐርብ ታህሳስ 28 ቀን 2009 ዓ.ም.(Friday January 6 2017) ሰዓት፡- ከምሽቱ 4:00 – ሌሊት 11:00 (22:00 -05:00) ቦታ ፦ Kristuksen taivaaseenastumisen kirkko (Läntinen Valkoisenlähteentie 48)   መልካም በዓለ ልደት ይሁንልን!!!   በኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በሰሜን ምዕራብ አውሮፓ ሀገረ ስብከት የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን ሰበካ ጉባኤ ጽ/ቤት ፊንላንድ

ልዩ የሕፃናትና አዳጊ የልደት በዓል ፕሮግራም

Olunkylan Vanha kirko Siltavoudintie 12, Helsinki, Finland

+++   በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ”ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው” መዝ. 126(127)፥3   ውድ ምዕመናን እና ምዕመናት:- በኢ.ኦ.ተ.ቤ.ክ በፊንላንድ የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ሰንበት ት/ቤት የሕፃናትና አዳጊ ንዑስ ክፍል የጌታችን እና የመድኃኒታችንን ልደት ምክንያት በማድረግ የፊታችን እሁድ ልዩ የሕፃናትና አዳጊ ፕሮግራም ስላዘጋጀ ሕፃናት በሙሉ ፕሮግራሙን እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል። በዕለቱ - ሕጻናት መዝሙር ስነጽሑፍ ያቀርባሉ - ለሁሉም ሕጻናት ስጦታ ይሰጣል - በሕጻናት ዙሪያ ትምህርት እና ወንጌል ይኖራል   በዚህ ቀን ሁላችሁ ምዕመናን እና ምዕመናት እንዲሁም ወላጆች ልጆቻችሁን ይዛችሁ በአድነት ሆነን እግዚአብሔርን እንድናመሰግን በዓሉንም እንድናከብ ጥሪ እናስተላልፋለን።   እሑድ ታኀሣሥ 30 2009 ዓ.ም (January 8, 2017) ሰዓት ቀን 10:00 – ምሽት12:00 (16:00-18:00) ቦታ Siltavoudintie 12, 00640 Helsinki መልካም በዓለ ልደት ይሁንልን!!!     በኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በሰሜን ምዕራብ አውሮፓ ሀገረ ስብከት የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን ሰንበት ት/ቤት የሕፃናትና አዳጊ ንዑስ ክፍል ፊንላንድ

የጌታችን የመድሀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል

Maunulan kirkko Metsäpurontie 15, Helsinki, Finland

† † † በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። "በጨለማ የነበረ ሕዝብ ብርሃንን አየ"ኢሳ ፱፥፪   የተወደዳችሁ ምእመናን ወምእመናት:- ታህሳስ ፳፱ የሚከበረውን የጌታችን የመድሀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ምክንያት በማድረግ ልዩ መርሃግብር ከሌሊት ቅዳሴ ጋር አዘጋጅተናል። በዚህ ቀን በአድነት ሆነን እግዚአብሔርን እናመሰግን ዘንድ ቤተ ክርስቲያን ጥሪዋን ታስተላልፋለች።   የዕለቱ ዝርዝር መርሃ ግብር እንደሚከተለው ነው፥ ከ22፥00-23፥00 ስብሐተ እግዚአብሔር ይደርሳል። ከ23፥00-23፥30 በዓሉን በተመለከተ በደብሩ መዘምራን ወረብ ይቀርባል። ከ23፥30-00፥00 ጸሎተ ኪዳን ይደርሳል ከ00፥00-02፥30 ቅዳሴ ይከናወናል። ከ03፥00-05፥00 መስተንግዶ ተከናውኖ የበዓሉ ፍጻሜ ይሆናል።   ቀን ፡- ቅዳሜ ታህሳስ 28 ቀን 2009 ዓ.ም.(Saturday January 6 2017) ሰዓት፡- ከምሽቱ 4:00 – ሌሊት 11:00 (22:00 -05:00) ቦታ ፦ Kristuksen taivaaseenastumisen kirkko (Läntinen Valkoisenlähteentie 48)   መልካም በዓለ ልደት ይሁንልን!!!   በኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በሰሜን ምዕራብ አውሮፓ ሀገረ ስብከት የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን ሰበካ ጉባኤ ጽ/ቤት ፊንላንድ

የጌታችን የልደት በዓል

Kristuksen taivaaseenastumisen kirkko Läntinen Valkoisenlähteentie 48, Vantaa, Finland

+ + + በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ውድ ምዕመናን እና ምዕመናት:- እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በዚህ ዕለት የጌታችን የልደት በዓል አዘጋጅተናል። ስለሆነም ፤ በዕለቱ በቦታው ተገኝተው ተሳታፊ ይሆኑ ዘንድ ቤተ ክርስቲያን ጥሪዋን ታስተላልፋለች። የቅዳሴ መርሐ ግብር ሰዓት ፡- ምሽት 3:00 – ሌሊት 10:00 (21:00-4:00) ቦታ ፡- Kristuksen taivaaseenastumisen kirkko (Läntinen Valkoisenlähteentie 48, Vantaa) ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን! በኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሰሜን ምዕራብ አውሮፓ ሀገረ ስብከት የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን ሰበካ ጉባኤ ጽ/ቤት ፊንላንድ