ትንሣኤ

Kristuksen taivaaseenastumisen kirkko Läntinen Valkoisenlähteentie 48, Vantaa, Finland

+ + + በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ውድ ምዕመናን እና ምዕመናት:- እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በዚህ ዕለት የትንሣኤን በዓል ምክንያት በማድረግ የቅዳሴ መርሀ ግብር አዘጋጅተናል።በዕለት በቦታው ተገኝተው ተሳታፊ ይሆኑ ዘንድ ቤተ ክርስቲያን ጥሪዋን ታስተላልፋለች። የቅዳሴ መርሐ ግብር ሰዓት ፡- ከምሽት 3:30 – ሌሊት 10:00 (21:30-4:00) ቦታ ፡- Kristuksen taivaaseenastumisen kirkko (Läntinen Valkoisenlähteentie 48, Vantaa) ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን! በኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሰሜን ምዕራብ አውሮፓ ሀገረ ስብከት የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን ሰበካ ጉባኤ ጽ/ቤት ፊንላንድ

በዓለ ትንሣኤ

Kristuksen taivaaseenastumisen kirkko Läntinen Valkoisenlähteentie 48, Vantaa, Finland

+ + + በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ውድ ምዕመናን እና ምዕመናት:- እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በዚህ ዕለት የስቅለት አና የትንሣኤ በዓላትን መርሐ ግብር አዘጋጅተናል። ስለሆነም ፤ በዕለቱ በቦታው ተገኝተው ተሳታፊ ይሆኑ ዘንድ ቤተ ክርስቲያን ጥሪዋን ታስተላልፋለች። የቅዳሴ መርሐ ግብር ሰዓት ፡- 21:00-04:00 ቦታ ፡- Kristuksen taivaaseenastumisen kirkko (Läntinen Valkoisenlähteentie 48, Vantaa) ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን! በስዊድንና ስካንዲናቪያ ሀገሮች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አህጉረ ስብከት የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ሰበካ ጉባኤ ጽ/ቤት ፊንላንድ