የስግደት መርሐ ግብር

Kristuksen taivaaseenastumisen kirkko Läntinen Valkoisenlähteentie 48, Vantaa

+ + + በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ውድ ምዕመናን እና ምዕመናት:- እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በዚህ ዕለት ሰሙነ ሕማማትን ምክንያት በማድረግ የስግደት መርሀ ግብር አዘጋጅተናል።በዕለት በቦታው ተገኝተው ተሳታፊ ይሆኑ ዘንድ ቤተ ክርስቲያን ጥሪዋን ታስተላልፋለች። የስግደት መርሐ ግብር ሰዓት ፡-ከቀኑ 8:00 – ቀን 11:00 (14:00-17:00) ቦታ ፡- Kristuksen taivaaseenastumisen kirkko (Läntinen Valkoisenlähteentie 48, Vantaa) ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን! በኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሰሜን ምዕራብ አውሮፓ ሀገረ ስብከት የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን ሰበካ ጉባኤ ጽ/ቤት ፊንላንድ