Loading Events
  • This event has passed.

አመታዊውን የቅዱስ ሚካኤል በአል አስመልክቶ መንፈሳዊ ጉዞ

†††
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
“የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል ያድናቸውማል።” መዝሙር ፴፫ ፡፯

የተወደዳችሁ ወንድሞችና እህቶች:-
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በቱርኩ የቅዱስ ሚካኤል ጽዋ ማህበር አመታዊውን የቅዱስ ሚካኤል በአል ምክንያት በማድረግ የቅዳሴ መርሃ ግብር እና የአንድ ቀን ጉባኤ አዘጋጅተዋል። እርስዎም በእዚህ ዕለት በቦታው በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ እንዲሆኑ ቤተ ክርስቲያን ጥሪዋን ታስተላልፋለች። የጉባኤዉንም መኖር ያልሰሙትን እንድትጠሩልን በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን። የጉባኤው ዝርዝር ሰአት ከታች ተያይዟል።

ቀን፡- ቅዳሜ ሰኔ ፲፩ ቀን ፳፻፰ ዓ.ም. (June 18, 2015)
ሰዓት፡- ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ ሰዓት (በኢትዮጵያ አቆጣጠር)
ቦታ፦ Yliopistonkatu 19 B 3, 20100 Turku

ረድኤተ እግዚአብሄር አይለየን !!!
†††

Date

June 18, 2016

Time

08:00 - 17:00

Location

Turun Ortodoksinen Seurakunta
Yliopistonkatu 19 B 3
turku, Finland

Organizer

የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን
Phone
+358 40 684 2226
Email
debreaminoffice@gmail.com
View Organizer Website

Share this Event

REGISTER FOR THIS EVENT