Archive (Sermons)

የ2008 ዓ.ም የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት

Category: ሪፖርት
September 04, 2016

የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን የ2008 ዓ.ም የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ነሐሴ 2008 ዓ.ም

ግንቦት 13 ክብረ በዓል መዝሙራት

Category: መዝሙር / Speaker: የመዝሙፊና ሥነ-ፅሑፍ ንዑስ ክፍ
May 20, 2016

ግንቦት 13 2008 ዓ.ም የሚውለውን የጻድቁ አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት ፍልሰተ አጽማቸው ክብረ በዓል አስመልክቶ የተመረጡ መዝሙራትን ዳውንሎድ(Download) የሚለውን በመጫን ያግኙ።

ሥርዓተ ዕለተ ስቅለት

Category: ቅዳሴ
April 29, 2016

ዕለተ ዓርብ ነግህ ዕለተ ዓርብ የአዳምን ነጻነት ለመመለስ የአዳምን ዕዳ በደል አምላካችን የተሸከመበት ዕለት የኀዘን ዕለት የድኅነት ዕለትም ነው፡፡ በዚሁ ዕለት ሁሉም ነገር እንደተለመደው ይከናወናል:: መሪው እዝል ይመራል ሕዝቡ ይከተላል አራቱ ወንጌላት ይነበባሉ፡፡ በየመሀሉ ወጸቢሖ...

ስርዓተ ቅዳሴ

Category: ቅዳሴ
March 22, 2016

ቅዳሴ በሥርዓተ ቤተክርስቲያናችን ሥርዓት መሠረት በኅብረት የሚጸለይ የኅብረት ጸሎት ነው፡፡ ከፀሎቶች ሁሉ የላቀ የፀሎት ክፍል ነው፡፡ በቅዳሴ ጊዜ ፭ቱ ምሥዋዕቶች ተሞልተው ይገኙበታል እዚህንም ፭ቱን መሥዋዕቶች ማንኛውም ክርስተያን ለፈጣሪው የሚያቀርበው ነው፡፡ ፩. የቁርባን መስዋዕት፡- በፀሎተ ቅዳሴ...

አቡነ ዘበሰማያት

Category: ጸሎት
March 22, 2016

አባታችን ሆይ (ግዕዝ፦ አቡነ ዘበሰማያት) ወይም የጌታ ጸሎት በማቴዎስ ወንጌል 6 እና በሉቃስ ወንጌል 11 ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ ያስተማረው ጸሎት ነው። በግዕዝ አቡነ ዘበሰማያት ይትቀደስ ስምከ ትምጻእ መንግሥትከ ወይኩን ፈቃድከ በከመ በሰማይ ከማሁ በምድር ሲሳየነ...

ጸሎት ክፍል 2

Category: ትምህርተ ሃይማኖት / Speaker: በመ/ር ምሥጢረ ሥላሴ ማናየ
March 22, 2016

“አንትሙሰ ሶበት ጸልዩ ስመ ዝበሉ፡፡” ማቴ.6፥ እናንተስ በምትጸልዩበት ጊዜ እንዲህ በላችሁ ጸልዩ “አባታችን ሆይ በሰማያት የምትኖር ስምህ ይቀደስ መንግሥትህ ትምጣ ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነ እንዲሁ በምድር ይሁን…. በዚህ የጸሎት ክፍል ክብር ምስጋና ይግባውና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ...

ጸሎት ክፍል 1

Category: ትምህርተ ሃይማኖት / Speaker: በመ/ር ምሥጢረ ሥላሴ ማናየ
March 22, 2016

ጸሎት ጸለየ፡- ለመነ፣ ጠየቀ አማለደ፣ ማለደ ካለው የግዕዝ ቃል የወጣ ቃል ነው፡፡ ጸሎት ማለት ጠቅለል አድርገን ስንመለከተው ከእግዚአብሔር ጋር መነጋገር እግዚአብሔርን ማመስገን መለመን፣ መጠየቅ፣ መማለድ፣ መማፀን ነው፡፡ “ጸሎት ብሂል ተናግሮ ምስለ እግዚአብሔር፡፡” አባታችን አዳምም ከመላእክት...

ቅዳሴ እና መጽሐፍ ቅዱስ

Category: ትምህርተ ሃይማኖት / Speaker: በዲያቆን ኅብረት የሺጥላ
March 22, 2016

ቤተ ክርስቲያናችን ሥጋ ወደሙን የምታከብርበት የተለየ ሥርዓተ ጸሎት አላት፡፡ ይህ ልዩ የምስጋና ጸሎት ‹‹ጸሎተ ቅዳሴ›› ይባላል፡፡ ያለ ጸሎተ ቅዳሴ ሥጋ ወደሙ አይዘጋጀም (አይፈተትም)፡፡ ያለ ሥጋ ወደሙም ቅዳሴ አይቀደስም፡፡ በቤተ ክርስቲያን የታወቁና እስከአሁንም በአገልግሎት ላይ ያሉ...